ኬንያዊው ግብ ጠባቂ በጨዋታ ማጭበርበር ክስ ተመስርቶበታል

ኬንያዊው ግብ ጠባቂ በጨዋታ ማጭበርበር ክስ ተመስርቶበታል

ለሦስት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫወተው ተጫዋች በጨዋታ ማጭበርበር ክስ ተመሰረተበት። የቀድሞ ኬንያዊው የቅዱስ ጊዮርጊስ ግብ…

ስሑል ሽረዎች የአምስት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቅቀዋል

ስሑል ሽረዎች ዕግዳቸው ተነስቶ አምስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። በሁለት ተጫዋቾች ውዝፍ ደሞዝ…

ሀድያ ሆሳዕና ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ለቀጣይ የፕሪምየር ሊጉ ጨዋታዎች በሀዋሳ ዝግጅታቸውን የጀመሩት ሀድያ ሆሳዕና የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል። በአሰልጣኝ ግርማ ታደሠ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ሸገር ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጓል

18ኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” ጨዋታዎች ዛሬ ሲገባደድ ሸገር ከተማ በታሪኩ ለመጀመሪያ…

ለከርሞ ሊጉን የሚቀላቀለውን አንድ ቡድን ዛሬ ይታወቅ ይሆን ?

በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከሚቀላቀሉ ሁለት ቡድኖች መካከል አንዱ ዛሬ ይታወቅ ይሆን ? የሀገሪቱ ሁለተኛ የሊግ…

የዋልያዎቹን ጨዋታ እነማን ይመሩታል

ዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት የሚደረገውን የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። የ2026ቱ የዓለም…

የግል አስተያየት | ለትችቶች በሩን የከረቸመው የኢትዮጵያ እግር ኳስ

አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ ፤ እውነታውን በመሸሽ እግር ኳሳችንን መለወጥ ይቻላልን? የኢትዮጵያ እግር ኳስ ከነ ፈርጀ…

የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን የነበረው ቡድን ከሊግ አንድ ውድድር ወርዷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው ጅማ አባ ጅፋር በሀገሪቱ ሦስተኛ ዕርከን ከሆነው ሊግ አንድ ውድድር መውረዱ…

ፊሊፕ ኦቮኖ ወደ አሰልጣኝነት ገብቷል

ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የሊጉን ዋንጫ ያነሳው ግብ ጠባቂ በ31 ዓመቱ ጓንቱን ሰቅሏል። በ2010 የደቡብ አፍሪካውን…

የተከላካዩ አሁናዊ ሁኔታ

የነጻነት ገብረመድኅን ጉዳይ መቋጫ ለማግኘት ተቃርቧል። በውድድር ዓመቱ አጋማሽ የዝውውር መስኮት አነጋጋሪ ከነበሩ የዝውውር ሂደቶች አንዱ…