ዮሴፍ ታረቀኝ የግብፅ ቆይታ ወቅታዊ መረጃ

ከቀናት በፊት ለሙከራ ወደ ግብፅ ያቀናው ዮሴፍ ታረቀኝ ያለበት ሁኔታ በምን ደረጃ ላይ ይገኛል ? ዩሴፍ…

ባህር ዳር ከተማ አንድ አማካይ ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በኮንፌዴሬሽን ካፕ ሁለተኛ ዙርን ጨዋታውን በቅርቡ የሚያደርገው ባህር ዳር ከተማ አንድ ተጫዋች አስፈርሟል። ከዚህ ቀደም ወሳኝ…

ከግብፅ ጋር በሚኖረን ጨዋታ ዙርያ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል

👉 “ለአንዱ አሰልጣኝ ኮከብ የሆነ ለእኔ ኮከብ ላይሆን ይችላል 👉 “የእኔን ቆይታ በውጤት ላይ የተመሰረተ አይደለም…

ሽመልስ በቀለ ብሔራዊ ቡድኑን መቼ ይቀላቀላል ?

የዋልያዎቹ አንበል ሽመልስ በቀለ መቼ ብሔራዊ ቡድኑን እንደሚቀላቀል ታውቋል። የፊታችን ጳጉሜ አራት ከግብፅ ጋር የአፍሪካ ዋንጫ…

የመስመር አጥቂው ከብሔራዊ ቡድን ውጭ ሆኗል

ከግብፅ አቻው ጋር ለሚደረግ ጨዋታ በዝግጅት ላይ በሚገኘው ብሔራዊ ቡድን ዝግጅት ውስጥ የመስመር አጥቂው ከስብስብ ውጭ…

“ለመጀመርያ ጊዜ በመጠራቴ ብቻ መቆም እንደሌለብኝ አውቃለው” ራምኬል ጀምስ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለመጀመርያ ጊዜ ጥሪ የተደረገለት ራምኬል ጀምስ ስለ ጥሪው ይናገራል። በትውልድ ስፍራው ጋምቤላ ከተማ…

“እውነት ለመናገር እጠራለው ብዬ አልጠበኩትም” ፍፁም ጥላሁን

ስለብሔራዊ ቡድን የመጀመርያው ጥሪው ፍፁም ጥላሁን ይናገራል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ ታዳጊ ቡድን አንስቶ በኢትዮጵያ ቡና ተስፋ ቡድን…

የቡናማዎቹ ተጫዋች ለዋልያዎቹ ጥሪ ቀርቦለታል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለግብፁ ጨዋታ ዛሬ ልምምዱን ሲጀምር ሦስት ተጫዋቾች በልምምዱ ያልተገኙ ሲሆን አንድ አዲስ ተጫዋችም…

ዮሴፍ ታረቀኝ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ያቀናል

የአዳማ ከተማው የመስመር አጥቂ ማክሰኞ ወደ ሰሜን አፍሪካዊቷ ሀገር ግብፅ ለሙከራ እንደሚጓዝ ታውቋል። የ2015 የኢትዮጵያ ፕሪምየር…

ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል

ዘግይተው ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አንድ አማካይ ማስፈረማቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ሙልጌታ ምህረት እየተመሩ በቅርቡ ዝግጅታቸውን…