ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ሲያደርግ ወደ ታንዛኒያ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል። ባሳለፍነው…
ዳንኤል መስፍን

የቸርነት ጉግሳ ወቅታዊ የጤንነት ሁኔታ…?
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ለፈረሰኞቹ ወሳኝ ሁለት ጎሎች ትናንት ያስቆጠረውን የቸርነት የጉዳት ሁኔታ አጣርተናል።…

ዐፄዎቹ ለመልሱ ጨዋታ በመዲናዋ ከተማ ይዘጋጃሉ
የመጀመርያ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት ዐፄዎቹ ከቡሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ…

“አሸንፈን የበዓል ስጦታ ለደጋፊዎቻችን እንዲሁም ለቤተሰቦቻችን መስጠት እናስባለን” ቢኒያም በላይ
ከሱዳኑ አል-ሂላል ኦምዱርማን ጋር ከሚደረገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት አዲሱ የፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂ ቢኒያም በላይ ከሶከር ኢትዮጵያ…

“ነገ በዓል እንደመሆኑ መጠን አሸንፈን ለደጋፊዎቻችን የበዓል ስጦታ እንሰጣቸዋለን ብለን እናስባለን” ቸርነት ጉግሳ
በዘመን መለወጫ ከሱዳኑ አል-ሂላል ኦምዱርማን ጋር ፈረሰኞቹ ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት ቸርነት ጉግሳ ስለጨዋታው አስተያየቱን ሰጥቶናል። በወላይታ…

“በሕብረት እና በአንድነት ከፈጣሪ ጋር ጥሩ ውጤት በማምጣት አዲሱን ዓመት በሠላም ለመቀበል ዝግጅታችንን ጨርሰናል” ዘሪሁን ሸንገታ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ አል-ሂላል ኦምዱርማን ነገ የሚገጥመው የቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሠልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ በጨዋታው…

አል-ሂላል ኦምዱርማን የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቷል
ከቀናት በፊት ባህር ዳር የደረሰው አል-ሂላል ኦምዱርማን በባህር ዳር ስታዲየም የመጨረሻ ልምምዱን ሰርቶ አጠናቋል። ነገ አስር…

ከነገው ወሳኝ ጨዋታ አስቀድሞ በፈረሰኞቹ ቤት ያሉ ወቅታዊ መረጃዎችን እናጋራቹሁ
ከአራት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ቻምፒየንስ ሊግ መድረክ የተመለሱትን ቅዱስ ጊዮርጊሶች የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል።…

“ያለምንም ጥርጥር የነገውን ጨዋታ ለማሸነፍ በሙሉ አቅማችን ወደ ሜዳ እንገባለን” ሱራፌል ዳኛቸው
በነገው ጨዋታ ዙሪያ የተለያዩ ዘገባዎችን እያደረስን ሲሆን አሁን ደግሞ የፋሲል ከነማው አማካይ ሱራፌል ዳኛቸው ከድረ-ገፃችን ጋር…

“በራሳችን እንቅስቃሴ ብልጫ ወስደን ለማሸነፍ ወደ ሜዳ እንገባለን” አስቻለው ታመነ
ፋሲል ከነማዎች ወሳኙን የቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት አዲሱ የቡድኑ አምበል አስቻለው ታመነ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…