ለዓለም ዋንጫ ለማለፍ ከፊቱ የማጣሪያ ጨዋታዎች የሚጠብቁት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ እንዳገኘ እየተነገረ ይገኛል።…
ሚካኤል ለገሠ
ዋልያዎቹ በወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ባሉበት ተቀምጠዋል
የፊፋ ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን የተቀመጠበት ደረጃም ታውቋል። በዚህ ወር…
አዳነ ግርማ ወደ ቀድሞ ቤቱ ተመልሷል
በቅዱስ ጊዮርጊስ በርካታ ታሪኮችን የፃፈው አዳነ ግርማ በአዲስ ሀላፊነት ክለቡን ዳግም መቀላቀሉ ታውቋል። ከ2000-2010 ድረስ በቅዱስ…
ፋሲል እና ቡና የአህጉራዊ ውድድር ተጋጣሚያቸውን ነገ ያውቃሉ
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉት ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ዙር የቅድመ…
ዋልያዎቹ ልምምድ መስራታቸውን ቀጥለዋል
ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች በትናንትናው ዕለት ልምምድ መስራት የጀመረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬም በአዳማ አበበ ቢቂላ…
ሱፐር ስፖርት ለሊጉ ክለቦች ስልጠና ሊሰጥ ነው
ለአምስት ዓመታት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን የምስል መብት የገዛው ሱፐር ስፖርት ከደቡብ አፍሪካ በሚያመጣቸው ባለሙያዎች ለክለቦች ስልጠና…
ዐፄዎቹ ልምምድ ሲጀምሩ ሁለቱ ተጫዋቾችም ቡድኑን ተቀላቅለዋል
ለአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ባህር ዳር የከተመው ፋሲል ከነማ ልምምድ ሲጀምር ሁለቱ ተጫዋቾችም ስብስቡን…
መከላከያ የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ቡና የውድድር ዓመቱን ያገባደደው የአማካይ መስመር ተጫዋች ቀጣይ ማረፊያው መከላከያ መሆኑ እርግጥ ሆኗል። በአሠልጣኝ ዮሐንስ…
ሁለት ጊዜ የተራዘመው የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ ውድድር የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚሳተፍበት የሴቶች የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የምስራቅ አፍሪካ ዞን የማጣሪያ ውድድር ለሁለት ጊዜ ከተገፋ…