ባለፈው የውድድር ዓመት በነቀምቴ ከተማ ሲጫወት የነበረውና በአንድ ምሽት በተተኮሰ ጥይት ህይወቱ ላለፈው ወንድወሰን ዮሐንስ ቤተሰቦች…
ቴዎድሮስ ታከለ
ደቡብ ፖሊስ አስረኛ አዲስ ተጫዋቹን አስፈረመ
ደቡብ ፖሊስ አስጨናቂ ፀጋዬን ከአርባምንጭ ከተማ አስረኛ አዲስ ተጫዋች በማድረግ አስፈርሟል፡፡ የተከላካይ አማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ከአርባ…
በፊፋ ጥሪ የቀረበላቸው አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እና መኮንን ኩሩ ወደ ጣሊያን አምርተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ እና የቴክኒክ ዳይሬክተሩ መኮንን ኩሩ በፊፋ የዓለም ምርጥ ተጫዋቾች…
ሲዳማ ቡና ሙሉቀን ታሪኩን አስፈረመ
ሲዳማ ቡና የክለቡ ሦስተኛ ፈራሚ በማድረግ አጥቂው ሙሉቀን ታሪኩን አስፈርሟል፡፡ የቀድሞው የፋሲል ከነማ አጥቂ ከባህር ዳር…
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የቀድሞው የክለቡን ተጫዋች ሰለሞን ታደለን በዋና አሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ ትላንት አምስት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሞ የነበረው መከላከያ…
ሴካፋ U20 | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ ዩጋንዳ አመራ
ከነሀሴ 27 ጀምሮ በአዳማ ከተማ ዝግጅቱን ሲያደርግ የቆየው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሴካፋ ከ20…
ድሬዳዋ ከተማ ስምንተኛ ተጫዋቹን ሲያስፈርም ወጣቶችንም አሳድጓል
ድሬዳዋ ከተማ ያሬድ ሀሰንን የክለቡ ስምንተኛ ፈራሚ በማድረግ ሲያስፈርም አምስት ወጣቶችን አሳድጓል፡፡ የቀድሞው የወልድያ ከተማ የግራ…
ወላይታ ድቻ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድኑ አሳድጓል
ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን ከሆነው ስብስብ ውስጥ ተስፈኛ እንቅስቃሴ ያደረጉ አምስት…
ደቡብ ፖሊስ ተጨማሪ ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ደቡብ ፖሊስ አመሻሹን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርጓል፡፡ የአጥቂ ስፍራ…
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሲሾም አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመ
በሴቶች እግርኳስ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሚባሉት ክለቦች አንዱ የሆነው መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ በመቅጠር በዛሬው ዕለት ደግሞ የአምስት…