ደቡብ ፖሊስ አመሻሹን ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን በማስፈረም የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር ወደ ዘጠኝ ከፍ አድርጓል፡፡ የአጥቂ ስፍራ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሴቶች ዝውውር | መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ ሲሾም አምስት ተጫዋቾችን አስፈርመ
በሴቶች እግርኳስ ጠንካራ ተፎካካሪ ከሚባሉት ክለቦች አንዱ የሆነው መከላከያ አዲስ አሰልጣኝ በመቅጠር በዛሬው ዕለት ደግሞ የአምስት…
ደቡብ ፖሊስ ስድስት ወጣት ተጫዋቾችን አስፈረመ
አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ በዛሬው ዕለት ከአሰልጣኙ ጋር ከዚህ ቀደም የሰሩ ወጣት…
ደቡብ ፖሊስ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አስፈረመ
አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው ደቡብ ፖሊስ የመጀመሪያ ተጫዋች በማድረግ ዘላለም ታደለን አስፈረመ፡፡ በርካታ ወጣት…
ፋሲል ከነማ ጋናዊውን አማካይ አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ረዘም ያለ ቆይታ ያለው ጋናዊው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች ጋብርኤል አህመድ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል፡፡ ጋናዊው…
ሀዋሳ ከተማ ብርሀኑ በቀለን አስፈርሟል
ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ብርሀኑ በቀለ ለሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት…
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን በድጋሚ አስፈረመ
ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂው መክብብ ደገፉን ከአራት ዓመታት በኃላ በድጋሚ አስፈርሞታል፡፡ በ2005 በወላይታ ድቻ የእግርኳስ…
ለሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ውድድር ሁለት ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተመርጠዋል
የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ዕሁድ ሲጀመር አንድ ዋና እና አንድ ረዳት ዳኞች ከኢትዮጵያ…
ደቡብ ፖሊስ ተመስገን ዳናን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
በዐምናው የውድድር ዘመን ከፕሪምየር ሊጉ የወረደው እና የፎርማት ለውጡን ተከትሎ በድጋሚ ወደ ሊጉ የተመለሰው ደቡብ ፖሊስ…
ወላይታ ድቻ አማካይ ተጫዋች አስፈርሟል
በርከት ያሉ ነባር ተጫዋቾች ውል ያላቸው በመሆኑ በዝውውር ሂደቱ ብዙም ተሳትፎ ያላደረገው ወላይታ ድቻ ተመስገን ታምራትን…