የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ መስከረም 13 እንዲጀመር ተወስኗል

የደቡብ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በየአመቱ የሚያዘጋጀው የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ከመስከረም 6-14 ይደረጋል ተብሎ መርሃ ግብር…

ወላይታ ድቻ ተመስገን ዱባን በቋሚነት አስፈረመ

በተጠናቀቀው የውድድር አመት ሁለተኛው ዙር በውሰት አርባምንጭ ከተማን ለቆ ወደ ወላይታ ድቻ ያመራው ተመስገን ዱባ በቋሚነት…

የደቡብ ካስትል ዋንጫ መስከረም 6 ይጀመራል

በየአመቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦችን የሚያሳትፈው የደቡብ ክልል ካስትል ዋንጫ ከመስከረም 6 – 14 በሀዋሳ ይደረጋል፡፡…

ታዳጊዎች ላይ ትኩረት ያደረገ የአሰልጣኞች ስልጠና ዛሬ ተጠናቀቀ

በአራት የእግርኳስ ፌድሬሽኖች አማካኝነት ለ 9 ተከታታይ ቀናት በደቡብ ክልል እና በሀዋሳ ከተማ ውስጥ በሚገኙ 47…

ሲዳማ ቡና አመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

ሲዳማ ቡና ስፖርት ክለብ የክለቡን የ2009 አፈፃጸም ሪፖርት እና የአዲሱ የውድድር አመት እቅድ እና በጀት ይፋ…

ኢትዮጵያ ቡና ወንድይፍራው ጌታሁንን አስፈርሞ ሶስት ተጫዋቾች በውሰት ተሰጥቷል

ወንዲፍራው ጌታሁን ኢትዮጵያ ቡናን ለቆ ወደ ሀዋሳ ከተማ የፈረመ ቢሆንም ለኢትዮጵያ ቡና በድጋሚ መፈረሙን ተከትሎ ውዝግብ…

ማናዬ ፋንቱ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ

በኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች የሙከራ ጊዜ የተሰጠው ማናዬ ፋንቱ በቆይታው አመርቂ እንቅስቃሴ በማድረጉ ለክለቡ ፈርሟል፡፡…

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሀዋሳ ዝግጅቱን ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ፈረንሳይ ለምታስተናግደው የ2018 የአለም ከ20 አመት በታች ሴቶች ዋንጫ ከኬንያ አቻው ላለበት የመጀመርያ…

የላኪ ሰኒ ማረፊያ አርባምንጭ ከተማ ሆኗል

አርባምንጭ ከተማ ናይጄሪያዊው የፊት መስመር ተጫዋች ላኪ ሰኒን በእጁ አሰገብቷል፡፡ ከሲዳማ ቡና ለአንድ አመት ለመጫወት ተጨማሪ…

ሲዳማ ቡና ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች የለቀቁበት ሲዳማ ቡና ምስጋናው ወልደ ዮሀንስ እና ኢኳቶሪያል ጊኒያዊው ቤን ማማዱ…