ኢትዮጵያውያን ዓለምአቀፍ ዳኞች ነገ ታንዛኒያ ላይ የሚደረገውን የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ እንዲመሩ ተመርጠዋል። የ2022/23 የካፍ…
ቴዎድሮስ ታከለ
ሀድያ ሆሳዕና የቅሬታ ደብዳቤን አስገብቷል
ሀድያ ሆሳዕና በኢትዮጵያ መድን 1ለ0 በተሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለት ጉዳዮችን በመጥቀስ ደረሰብኝ ያለውን በደል ለአወዳዳሪው አካል…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
አዳማ ከተማ ተሽሎ በቀረበበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3ለ1 በመርታት አንደኛውን ዙር ፈፅሟል። ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻ…
ኢትዮጵያዊያን ዳኞች ተጠባቂውን የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን ይመራሉ
የፊታችን ቅዳሜ ካይሮ ላይ የሚደረገው የአል ሀሊ እና ማሜሎ ዲ ሰንዳውንስ ተጠባቂ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ…
ሪፖርት | ሀዋሳ እና ባህርዳር ነጥብ ተጋርተዋል
የሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ እና ባህርዳር ከተማን አገናኝቶ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል። የሁለተኛ…
ሪፖርት | አዞዎቹ በ12 ደቂቃዎች ውስጥ ባስቆጠሯቸው ጎሎች ለድል በቅተዋል
አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ በተቀያሪ ተጫዋቾች ልዩነት ፈጣሪነት ድሬዳዋ ከተማን 3-1 አሸንፏል። 01፡00 ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል…
ሲዳማ ቡና ተጨማሪ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
በርካታ ክለቦች በማሰልጠን የሚታወቁት አሰልጣኝ የሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ…
የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ ተወዳዳሪው አዲስ አበባ ከተማ ባለልምዷን አጥቂ በዛሬው ዕለት የግሉ አድርጓል። የመጀመሪያውን…
ለሀዋሳ ከተማ የሴቶች ቡድን የትጥቅ ድጋፍ ተደረገ
የሀዋሳ ከተማ ደጋፊዎች ማኅበር ለክለቡ የእንስቶች ቡድኑ የትጥቅ ድጋፍ አድርጓል። ሀዋሳ ከተማ በዘንድሮ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር…
ሀዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በአሰልጣኝ ዘርአይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት አምስት ተጫዋቾችን ከ20 ዓመት ቡድኑ አሳድጓል። በኢትዮጵያ እግር…

