ፋሲል ከነማ ከመመራት ተነስቶ በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች ሀዲያ ሆሳዕናን 2ለ1 አሸንፏል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና…
ቶማስ ቦጋለ
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች የመቀመጫ ከተማቸውን ቆይታ በድል ጀምረዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ብርቱ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 2ለ1 ረቷል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…
መረጃዎች | 92ኛ የጨዋታ ቀን
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ሲዳማ ቡና…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ተከታታይ ድል አሳክተዋል
ባህር ዳር ከተማ በሀብታሙ ታደሰ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል። የጣና ሞገዶቹ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | የፍጻሜ ተፋላሚዎች ተለይተዋል
ቡናማዎቹ ኃይቆቹን 2ለ0 በመርታት ወደ ፍጻሜው ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። 9፡00 ላይ በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ…
የኢትዮጵያ ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ወደ ፍጻሜው ተሸጋግሯል
በኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ኢትዮጵያ መድንን 1ለ0 በማሸነፍ ወደ ፍጻሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል። ቀን…
የ22ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተላልፈዋል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራር እና ሥነ-ስርዓት ኮሚቴ ያሳለፍነውን የጨዋታ ሳምንት መነሻ በማድረግ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል።…
የክለቦች የተጫዋቾች ደሞዝ ክፍያ አስተዳደር መመሪያ ተዘጋጀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ክለቦች በ2017 ለተጫዋቾች ደሞዝ እና ኢንሴንቲቭ የሚያወጡት ወጪ ገደብ ተበጀለት። ዛሬ 9፡30 በሂልተን…
ኢትዮጵያ የካፍ ክለብ ላይሰንሲንግ አውደ ጥናት ልታዘጋጅ ነው
ካፍ የክለብ ላይሰንሲንግ አውደ ጥናት በአራት ሀገራት ለማካሄድ ሲወስን ኢትዮጵያም እንድታዘጋጅ ተመርጣለች። የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (CAF)…
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
ተጠባቂ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና መቻል ጨዋታ በመጀመሪያ አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተጠናቋል። በሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር…

