ሞሮኮን የገጠመው የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ በተደረገው የመልስ ጨዋታ 1ለ0 ማሸነፍ ቢችልም…
ቶማስ ቦጋለ

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመጀመሪያውን ዙር በመሪነት አጠናቋል
የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጀመሪያ ዙር ዛሬ ሲጠናቀቅ በምድብ ‘ሀ’ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከተከታዩ ንብ ያለውን የነጥብ…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ እና ነብሮቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ቀዝቃዛ የነበረው የኢትዮጵያ ቡና እና የሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 1-1 ተጠናቋል። በ11ኛ ሣምንት ቀዳሚ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
እጅግ ማራኪ በነበረው የሣምንቱ ምርጥ ጨዋታ ወላይታ ድቻ በአዛርያስ አቤል ብቸኛ ግብ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 1ለ0…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…

ሪፖርት | ሀምበርቾዎች ከተከታታይ አምስት ሽንፈቶች በኋላ ነጥብ አግኝተዋል
ቀዝቃዛ የነበረው የባህር ዳር ከተማ እና የሀምበርቾ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ባህር ዳር ከተማ እና…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከናፈቀው ድል ጋር ታርቋል
ብርቱካናማዎቹ በቻርለስ ሙሴጌ እና ካርሎስ ዳምጠው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ፈረሠኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ምሽት ላይ የተደረገው የሀዲያ ሆሳዕና እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ እና ጊዮርጊስ…

ሪፖርት | ኃይቆቹ አምስተኛ ተከታታይ ሽንፈት አስተናግደዋል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ሀዋሳን 2-1 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል እና ሀዋሳ…