በ23ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የአዳማ ጨዋታዎች ወላይታ ድቻ 3ለ1 በሆነ ውጤት ሲዳማ ቡና ላይ ድል ሲቀዳጅ…
ሲዳማ ቡና
መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በጥሩ ፉክክር ታጅቦ የቀጠለው ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ በ23ኛ ሳምንት መርሐግብር ሲመለስ በዕለቱ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዩን ቅድመ…
ሲዳማ ቡና ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
አመሻሹን ጠንከር ያሉ ዝውውሮችን የፈፀመው የሊጉ መሪ አሁን ደግሞ ከሁለት ተጫዋቾቹ ጋር መለያየቱ ተሰምቷል በዘንድሮ የውድድር…
የሱራፌል ዳኛቸው ዝውውር ተጠናቋል
ቀደም ብለው አጥቂው አቤል ያለውን የግላቸው ያደረጉት ሲዳማ ቡናዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል ከአንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር…
አቤል ያለው በይፋ ሲዳማ ቡናን ተቀላቅሏል
በቅርቡ ከፈረሰኞቹ ጋር የተለያየው አቤል ያለው ለሊጉ መሪ ፊርማውን አኑሯል። የቀድሞ አቃቂ ቃሊት ፣ ደደቢት፣ ቅዱስ…
ሪፖርት| ሲዳማ ቡና ድል ሲቀዳጅ ተከታዩ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ጥሏል
በአዳማ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 ሲረታ ወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ…
ሱራፌል ዳኛቸው ወደ አዲስ ክለብ ለማምራት ተቃርቧል
ከአንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ ሀገር ቤት የተመለሰው አማካይ ወደ ሊጉ ተመልሷል። በአዳማ…
ሪፖርት|የሮድዋ ደርቢ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል
ሲዳማ ቡና መሪነቱን ያስቀጠለበት ወሳኝ ድል ተጎናፀፈ በበርካታ የሁለቱም ቡድን ደጋፊዎች ህብረ ዜማ ታጅቦ በተደረገው 32ኛው…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| ሀዋሳ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና
የ21ኛው ሳምንት መዝጊያ የሆነውና የመላው ስፖርት አፍቃሪ ትኩረት የሳበው ተጠባቂ ጨዋታ ዛሬ ይካሄዳል። የሮዱዋ ደርቢ የተመለከቱ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ነጥብ ሲጥሉ ሐይቆቹ ከመሪው ጋር በነጥብ የተስተካከሉበትን ድል ተቀዳጅተዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ሲዳማ ቡና ያለግብ ሲለያዩ ሀዋሳዎች አዳማን 2ለ0 በማሸነፍ በግብ ክፍያ ተበልጠው ሁለተኛ ደረጃ…

