ትላንት በዝናብ ተቋርጦ ዛሬ በሁለተኛው አጋማሽ የቀጠለው የወላይታ ድቻ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታ 0-0 ተቋጭቷል። ሲዳማ…
ሲዳማ ቡና
መረጃዎች | 98ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 0-1 ሲዳማ ቡና
\”የዛሬው ድል ትልቅ ነው ፤ ከመውረድ ስጋት ተላቀን ወደፊት እየተጠጋን ነው።\” አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ \”መጀመሪያ ምልመላ…
ሪፖርት | የሲዳማ ቡና ተከታታይ የ1-0 ድል ቀጥሏል
ሲዳማ ቡና በደስታ ደሙ ብቸኛ ጎል ፋሲል ከነማን 1-0 በመርታት አራተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል። ፋሲል ከነማ…
መረጃዎች | 94ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡናዎች ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ በፊሊፕ አጃህ ብቸኛ ግብ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ በተደረገው የሳምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሲዳማ ቡና መቻልን በፊሊፕ አጃህ ግብ 1-0 በመርታት ደረጃውን…
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ዕግድ ተላለፈባቸው
የኢትዮጵያ መድን እና ሲዳማ ቡና ውጤት ሲፀድቅ አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ከበድ ያለ ቅጣት አስተናግደዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር…
ሪፖርት| ፍሊፕ አጄህ ለተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ ሲዳማን አሸናፊ አድርጓል
ሦስት ቀይ ካርዶች እና አስራአንድ ቢጫ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ተከታታይ ድል አሳክቷል። 09:00 ላይ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከወራጅ ቀጠናው ቀና ብሏል
ሲዳማ ቡና ከእንቅስቃሴ ብልጫ ጋር ሀዋሳ ከተማን በመርታት አንድ ደረጃ ማሻሻል ችሏል። ሲዳማ ቡናዎች ባለፈው ጨዋታ…

