የሦስተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ በሚደረጉ አራት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያቀረብናቸውን መረጃዎች እነሆ…
ነጌሌ አርሲ
ሪፖርት | ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው አርባምንጭ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምድብ 2 የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች ነገሌ አርሲዎች ወደ አሸናፊነት ሲመለሱ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የሚካሄዱ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ ! ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ወደ ድል ሲመለሱ ሳቢ የነበረው የአዲስ አዳጊዎቹ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
በሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ8ኛው ሳምንት ምድብ ሁለት የመጨረሻ ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊሶች ወደ ድል ሲመለሱ አራት…
መረጃዎች | 8ኛው ሳምንት ዛሬ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጠናቀቃል
የ8ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ነጌሌ አርሲ ድል ተቀዳጅተዋል
በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄዱ ጨዋታዎች አዳማ ከተማ ባህር ዳር ከተማን ፤ ነጌሌ አርሲ ደግሞ ኢትዮጵያ መድንን…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ7ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን
የ7ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እነሆ ! ወላይታ ድቻ…
ነገሌ አርሲዎች ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
በመጨረሻዎቹ አስር ደቂቃዎች ድራማን ባስመለከተን ጨዋታ ነገሌ አርሲዎች ከመመራት ተነስተው አዳማ ከተማን 2-1 ማሸነፍ ችለዋል። በኢትዮጵያ…
ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች| የ6ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች
በኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታዎች ተቋርጦ የነበረው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲጀምር ጨዋታዎቹን የተመለከቱ…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ ነጥብ ተጋርተዋል
ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ነገሌ አርሲ ያገናኘው የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ5 ኛው ሳምንት የምድብ ሁለት የመጀመርያ…

