ለተመልካች ሳቢ ያልነበረው የሲዳማ ቡና እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። በምሽቱ መርሐግብር ሲዳማ ቡና እና…
አዳማ ከተማ
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
10ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የሊጉ መርሃግብር የመጀመሪያ የጨዋታ ዕለት ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በዚህ መልኩ ቀርበዋል።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
“በተጋጣሚያችን እንቅስቃሴ ልክ ነው እኛም ተዘጋጅተን የመጣነው” አሰልጣኝ ግርማ ታደሠ “በጥድፊያ ከዚህ በፊትም አላገባንም አሁንም የሚመጣ…
ሪፖርት | ነብሮቹ ተከታታይ ድል ተቀዳጅተዋል
በምሽቱ መርሐግብር አዳማ ከተማን የገጠሙት ሀዲያ ሆሳዕናዎች በሠመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ 1ለ0 በመርታት ተከታታይ ድል አሳክተዋል።…
መረጃዎች | 34ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሳምንታት በኋላ ሲመለስ የዘጠነኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ መድን…
የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች | የሦስተኛ ዙር ሦስተኛ ቀን ጨዋታዎች
የኢትዮጵያ ዋንጫ ሦስተኛ ዙር ነገም ሲቀጥል አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አራት የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች…
ሪፖርት | ሻሸመኔ እና አዳማ ነጥብ ተጋርተዋል
የሣምንቱ ብቸኛ የአቻ ውጤት በተመዘገበበት የምሽቱ መርሐግብር ሻሸመኔ እና አዳማ 1-1 ተለያይተዋል። በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሻሸመኔ…
መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን
ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ !…
ሪፖርት| ጦሩ ከመመራት ተነስቶ ድል አድርጓል
አዳማ ከተማዎች የውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ሽንፈት በቀመሱበት ጨዋታ መቻል ተከታታይ አራተኛ ጨዋታውን አሸንፏል። መቻሎች መድንን አንድ…
መረጃዎች| 26ኛ የጨዋታ ቀን
በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቻል ከ አዳማ…

