ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የባህርዳር ከተማ እና መቻል ጨዋታ በመጨረሻም በባህርዳር ከተማ 3ለ2 አሸናፊነት ተጠናቋል። መቻሎች በመጨረሻ…
ባህር ዳር ከተማ
መረጃዎች | የጨዋታ ቀን 103
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ27ኛ ሳምንት መገባደጃ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ሀድያ ሆሳዕና ከ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ባህርዳር ከተማ 1-2 ሀድያ ሆሳዕና
\”ተጫዋቾቼ ውጤቱን ለመቀየር የተጫወቱበት መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም\” ደግአረግ ይግዛው \”በዚህ ስብስብ ይሄን ውጤት ማስመዝገባችን ጥሩ ነው\”…
ሪፖርት | ነብሮቹ የጣና ሞገደኞቹን የ12 ጨዋታ ያለመሸነፍ ጉዞ ገተዋል
ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሀዲያ ሆሳዕና 2-1 ተረቶ በዋንጫ ፉክክሩ ወሳኝ ነጥቦችን አጥቷል።…
መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ወሳኝ የሆኑትን የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ…
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል አዳማ ከተማ ላይ አሳክተዋል
ተቀይሮ የገባው አደም አባስ ቡድኑ ባህር ዳር ከተማ ከአዳማ ከተማ ሦስት ነጥብ ወስዶ ከመሪው ጋር ያለው…
መረጃዎች | 96ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 24ኛ ሣምንት የመጀመሪያ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ኢትዮጵያ…
ሪፖርት | ባህርዳር ከተማ ወደ ድል ተመልሷል
የጣና ሞገዶች ከመመራት ተነስተው ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 በመርታት ለዋንጫው የሚያደርጉትን ግስጋሴ ቀጥለዋል። መጠነኛ ፉክክር እያስመለከተን የጀመረው…
መረጃዎች | 93ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ባህር…

