ቡናማዎቹ ብርቱናማዎቹን 1-0 ከረቱበት ጨዋታ በኋላ ሁለቱ አሰልጣኞች ሀሳባቸውን ለሶከር ኢትዮጵያ አጋርተዋል። አሰልጣኝ አስራት አባተ –…
ድሬዳዋ ከተማ
ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በጫላ ተሺታ ብቸኛ ግብ ድሬዳዋ ከተማን 1-0 መርታት ችሏል። የቀድሞውን የድሬዳዋ…
መረጃዎች | 5ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚከናወኑት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ሊጉ ነገ በሁለተኛ ሳምንት…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በመጀመርያው ሳምንት ድል አድርጓል
የአሰልጣኝ አስራት አባተ ውጤታማ ቅያሪ ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ሀምበሪቾን በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብ እንዲያሳኩ አስችሏል። ሁለት…
የፕሪምየር ሊጉ የነገ ተጋጣሚ ክለቦችን ዝግጅት የተመለከተ ፅሑፍ በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሁለት ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላል። እኛም በዚህ ፅሑፋችን ጨዋታቸውን ስለሚያከናውኑት ሻሸመኔ ከተማ ፣…
ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
የአሰልጣኝ አስራት አባተው ድሬዳዋ ከተማ የመጨረሻውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የፕሪምየር ሊግ…
ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ ተከላካይ አስፈርሟል
በአሰልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ ጋናዊ የመሐል ተከላካይ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። ለቀጣዩ ዓመት የፕሪምየር ሊግ…
ድሬዳዋ ከተማ የመስመር ተከላካይ አስፈረመ
የምስራቁ ክለብ ድሬዳዋ ከተማ ስድስተኛ ፈራሚው የመስመር ተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሆኗል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች…
ድሬዳዋ ከተማ አምስተኛ ተጫዋቹን አግኝቷል
ኤፍሬም አሻሞ የአሰልጣኝ አስራት አባተው ድሬዳዋ ከተማ አምስተኛው አዲሱ ፈራሚ ሆኗል። ዘግየት ብለው ቢሆን ወደ ዝውውሩ…
ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
የአሰልጣኝ አስራት አባተ ድሬዳዋ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ሲቋጭ የአንድ ተጫዋቾች ውል አድሷል። በፕሪምየር ሊጉ የቀጣይ…

