ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…
ድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል
የ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ አንድ ለምንም አሸናፊነት ተገባዷል። የወጥነት ጥያቄ የሚነሳባቸው ድሬዳዋ ከተማዎች…

መረጃዎች | 83ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ20ኛ ሳምንት መቋጫ የሆኑ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አዘጋጅተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ የዋንጫ ተፎካካሪነታቸውን ያስቀጠሉበት ድል አስመዘገቡ
በ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመርያ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ባህር ዳር ከተማ ነጥቡን ከመሪው ያስተካከለበትን ድል…

መረጃዎች | 77ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ሁለት መርሐ-ግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች አሰባስበናል። ድሬዳዋ ከተማ ከባህር ዳር ከተማ ከጣፋጭ ድል…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ነብሮቹን ረተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ጎሎች ሀድያ ሆሳዕናን 2-1 አሸንፏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፈው ሳምንት…

ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አሠልጣኝ በይፋ ሾሟል
ትናንት ድሬዳዋ ከተማን ለማሰልጠን ከጫፍ እንደደረሱ ገልፀን የነበረው አስራት አባተ በይፋ የክለቡ አሠልጣኝ ሆነዋል። በቤትኪንግ ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 75ኛ የጨዋታ ቀን
የ18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች እንደሚከተለው ተቃኝተዋል። ሀዲያ ሆሳዕና ከ ድሬዳዋ ከተማ…

ድሬዳዋ ከተማ አሠልጣኝ ለመሾም ከጫፍ ደርሷል
ከአሠልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ አሠልጣኝ ለመሾም ከጫፍ መድረሱን ሶከር ኢትዮጵያ አረጋግጣለች። የዘንድሮ የውድድር…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ከአንድ ቀን ዕረፍት በኋላ በሚመለሰው ሊጉ ነገ እንደሚደረጉ በሚጠበቁ ሁለት የ17ኛ ሳምንት መርሃግብሮች…