የጦና ንቦቹ ብርትካናማዎቹን በማሸነፍ ተከታታይ ድል አስመዝግበው ደረጃቸውን አሻሽለዋል። በ11ኛ ሳምንት ፋሲል ከነማን ገጥመው ከከመመራት ተነስተው…
ድሬዳዋ ከተማ

ድሬደዋ ከተማ የተወሰነበት ውሳኔ እንዲነሳለት ጠየቀ
ድሬደዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ ተከትሎ አወዳዳሪው አካል በክለቡ ላይ የወሰነው የዲሲፒሊን ውሳኔ እንዲነሳለት…

መረጃዎች | 44ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
👉”ሜዳችን ላይ ውጤታማ የሆንበት ትልቁ ምክንያት አንድ መሆናችን ነው ፤ እንደ ቡድን ቀለማችን አንድ ነው” ዮርዳኖስ…

ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ ዐፄዎቹን ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል
በመቀመጫ ከተማቸው አልቀመስ ያሉት ድሬዳዋ ከተማዎች ፋሲል ከነማን ረተዋል። ከቀናት በፊት የ2ኛ ሳምንት ተስተካካት መርሐ-ግብሩን ከወላይታ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 2-2 ወልቂጤ ከተማ
👉”ከዕረፍት በኋላ ባደረግነው ነገር የአቻው ውጤት ይገባናል” ዮርዳኖስ ዓባይ 👉”እንደ ጨዋታው የአቻ ውጤት አይገባንም ነበር።… ጌታነህ…

ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሳቢ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተው የድሬዳዋ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ሁለት አቻ ፍፃሜውን አግኝቷል። ባሳለፍነው…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 1-3 ድሬዳዋ ከተማ
“ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ደቂቃ ድረስ ታግለናል ፤ የድካማችንን ዋጋም አግኝተናል” ዮርዳዮስ ዓባይ “ከጨዋታው አቻ ይገባን ነበር”…