ሁለቱን የመዲናይቱ ክለቦች የሚያገናኘው ጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ መርሐግብር ነው። በአዳማ ከተማ በተከናወኑ ጨዋታዎች ላይ ደካማ ውጤት…
ኢትዮጵያ ቡና

የታገዱ ክለቦች እነማን ናቸው?
አምስት ክለቦች ዝውውር እንዳይፈጽሙ ታግደዋል። አምስት ክለቦች በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዝውውር እንዳይፈጽሙ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። በ2016 የውድድር…

ሪፖርቱ | በሊጉ ታሪክ ከፍተኛ ግንኙነት ያላቸውን ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ ግልፅ የግብ ዕድሎችን ሳያስመለክተን 0ለ0 ተቋጭቷል። ባለፈው የጨዋታ ሳምንት…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የ22ኛው ሳምንት በወራጅ ቀጠናው መውጫ በር ላይ የሚገኙት ሐይቆቹ እና መሪውን እግር በእግር በመከታተል ላይ የሚገኙት…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል
ኮንኮኒ ሀፊዝ ከቀናቶች በኋላም ያስቆጠረው ጎል ኢትዮጵያ ቡና 1ለ0 በሆነ ውጤት ኢትዮ ኤሌክትሪክን እንዲረታ አስችሎታል። ሁለተኛውን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና
የ21ኛው ሳምንት የመዲናይቱ አንጋፋ ክለቦች በሚያገናኘው ጨዋታ ይጀመራል። ሁለት ተከታታይ ድሎች አስመዝግቦ ዓመቱን ካጋመሰ በኋላ ሁለተኛውን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል
የኮንኮኒ ሀፊዝ ብቸኛ የግንባር ጎል ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን በሁለተኛው ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ 1ለ0 አሸናፊ እንዲሆን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | ስሑል ሽረ ከ ኢትዮጵያ ቡና
በ20ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት መርሐ ግብሮች መካከል ስሑል ሽረ እና ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ዙሪያ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ተጎናጽፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሸገር…

ሪፖርት | ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለግብ ተጠናቋል
በደማቅ የደጋፊዎች ድባብ ታጅቦ የተደረገው እጅግ ተጠባቂው የደርቢ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በመጨረሻ የሊጉ…