በነገው ዕለት የሚደረጉ ሁለት የ13ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ ከወልቂጤ…
ፋሲል ከነማ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-0 ፋሲል ከነማ
👉 “ከወራጆቹ አንዱ ይሆናል ተብሎ የተገመተ ቡድን እዚህ ደረጃ መቀመጡ እና መድረሱ ትልቅ ነገር ነው” ገብረመድህን…

ሪፖርት | መድን እና ፋሲል ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የኢትዮጵያ መድን እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት ወልቂጤ…

መረጃዎች | 46ኛ የጨዋታ ቀን
የ12ኛው ሳምንት መቋጫ የሆኑትን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ ፋሲል ከነማ የዕለቱ ቀዳሚ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
👉”ሜዳችን ላይ ውጤታማ የሆንበት ትልቁ ምክንያት አንድ መሆናችን ነው ፤ እንደ ቡድን ቀለማችን አንድ ነው” ዮርዳኖስ…

ሪፖርት | ብርትካናማዎቹ ዐፄዎቹን ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል
በመቀመጫ ከተማቸው አልቀመስ ያሉት ድሬዳዋ ከተማዎች ፋሲል ከነማን ረተዋል። ከቀናት በፊት የ2ኛ ሳምንት ተስተካካት መርሐ-ግብሩን ከወላይታ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወሳኝ ድል በመቀዳጀት ነጥባቸውን ሁለት አሀዝ አስገብተዋል
ወላይታ ድቻ ተቀይሮ ወደ ሜዳ በገባው ዘላለም አባተ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፏል። ወላይታ ድቻ በቅዱስ…

መረጃዎች | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ነገ በሚደረገው ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ ያሉ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ፋሲል ከነማ በወቅቱ ከቱኒዚያው ሴፋክሲያን ጋር በነበረበት…