አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል

3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሀይቆቹ በዛሬው ዕለት ካሜሩናዊው ግብ ጠባቂ ቢሊንጌ ኢኖህ እና የቀድሞው የክለቡ የተስፋ ቡድን ተጫዋች የነበረው ወጣቱ…

ሴቶች ዝውውር | ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የነባሮችን ውልም አድሷል

የዐምናው የሴቶች ጥሎ ማለፍ አሸናፊ ሀዋሳ ከተማ ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአስር ነባሮችን ውል አድሷል። ከወጣት…

ሀዋሳ ከተማ ተስፋዬ መላኩን ሲያስፈርም የጋናዊው ተከላካዩን ውልም ሊያራዝም ነው

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ ተስፋዬ መላኩ ሀዋሳ ከተማን ሲቀላቀል ከመቐለ ጋር ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ላውረንስ ላርቴ በሀይቆቹ…

የሀዋሳ ከተማው ተጫዋች በቅርቡ ለሙከራ ወደ አውሮፓ ያመራል

ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን የተገኘው እና ባለፈው ዓመት በሴካፋ ከ17 ዓመት ዋንጫ ላይ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ…

ሀዋሳ ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

ባሳለፍነው ሚያዝያ ወር ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ዋኛው ቡድን አሳድጎ የነበረው ሀዋሳ ከተማ አሁን ደግሞ አምስት ወጣቶችን…

ሀዋሳ ከተማ ብርሀኑ በቀለን አስፈርሟል

ወደ ወልቂጤ ከተማ ለማምራት ቅድመ ስምምነት ፈፅሞ የነበረው ሁለገቡ ተጫዋች ብርሀኑ በቀለ ለሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት…

ሀዋሳ ከተማ አምስተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

በዝውውሩ መዘግየት ታይቶባቸው የነበሩት ሀዋሳ ከተማዎች በዛሬው ዕለት አጥቂው የተሻ ግዛውን አስፈርመዋል፡፡ የሦስት የውጪ ተጫዋቾችን ጨምሮ…

ሀዋሳ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ ግብ ጠባቂው ሐብቴ ከድር እና አማካዩ ዘላለም ኢሳይያስን አስፈርሟል፡፡ ሐብቴ ከድር ከሀላባ ከተማ የእግር…

ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን…