ፈረሰኞቹ የተከላካያቸውን ውል አድሰዋል

በዝውውር ገበያው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው ዕለት የመሐል ተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል። አንጋፋው የፕሪምየር ሊጉ…

ፈረሰኞቹ የአማካይ መስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል

ከበርካታ ተጫዋቾች ዝውውር ጋር ስሙ እየተያያዘ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በዘንድሮ…

የመኪና አደጋ ያስተናገደው ፓትሪክ ማታሲ ስለ ጤንነቱ ተናግሯል

ከትናንት በስትያ የመኪና አደጋ ያጋጠመው ኬንያዊው የግብ ዘብ ስለ ወቅታዊ ጤንነቱ ሀሳብ ሰጥቷል። ከ2011 ጀምሮ በቅዱስ…

ሁለቱ ወጣት ተጫዋቾች ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ?

ለ2014 የውድድር ዘመን ስብስባቸውን ለማጠናከር ከወዲሁ መንቀሳቀስ የጀመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሁለት ወጣት ተጫዋቾች ጋር ቅድመ ስምምነት…

የፈረሰኞቹ የግብ ዘብ የመኪና አደጋ ደርሶበታል

ዘንድሮ ሦስተኛ ዓመቱን ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያሳለፈው ግብ ጠባቂ ከቤተሰቦቹ ጋር መኪና እያሽከረከረ አደጋ እንደደረሰበት የሀገሪቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-2 ወልቂጤ ከተማ

የከሰዓቱ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የአሰልጣኞች እና የሱፐር ስፖርት ቆይታ ይህን መሳይ ነበር። አሰልጣኝ ፍራንክ ናታል –…

ቅድመ ዳሰሳ | የ25ኛ ሳምንት የረቡዕ ጨዋታዎች

ከሊጉ የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ላይ የሚከወኑትን ሁለት ጨዋታዎች እንዲህ ዳሰናቸዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-2 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2-0 ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት…

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

ነገ ከሰዓት በሚደረገው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ሀሳቦች አንስተናል። አዳማ ከተማ ቀድሞ መውረዱን ቢያረጋግጥም ቅዱስ ጊዮርጊስ በሁለተኛ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

ሀዲያ ሆሳዕና በሄኖክ አርፊጮ ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ግብ ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…