ሦስቱም ክለቦች የሚጠበቅባቸው የቅጣት ገንዘብ ፈፅመዋል

የሊጉ ሦስት ክለቦች ለፈፀሙት የህግ ጥሰት የሚጠበቅባቸውን የቅጣት ክፍያ መፈፀማቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አክስዮን ማህበር…

መቻል ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ተስማማ

ስብስቡን እያጠናከረ የሚገኘው መቻል የመሐል ተከላካይ እና የመስመር ተጫዋች ለማስፈረም ተስማማ። አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በመሾም ለቀጣዩ…

አቤል ያለው ጦሩን ተቀላቅሏል

የአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረቱ መቻል አቤል ያለውን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ካሳለፍነው ዓርብ ጀምሮ ወሳኝ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ…

መቻል የሁለገቡን ተጫዋች ውል አራዘመ

ከሰሞኑን በዝውውር ገበያው በንቃት እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የሁለገቡን ተጫዋች ውል ማራዘሙ ታውቋል። በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው…

ጦሩ አጥቂ አስፈረመ

ከሰሞኑን ወሳኝ ወሳኝ ዝውውሮችን እየፈፀሙ የሚገኙት መቻሎች ከመድን ጋር ለመቀጠል ተስማምቶ የነበረውን አጥቂ የግላቸው አድርገዋል። በ2018…

መቻል የግብ ዘቡን ውል አራዘመ

ከደቂቃዎች በፊት ቸርነት ጉግሳ፣ ብሩክ ማርቆስ እና የአብስራ ተስፋዬን የግሉ ያደረገው መቻል የግብ ዘቡን ውል ማራዘሙ…

መቻል ቸርነት ጉግሳን አስፈረመ

በአሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት የሚመራው መቻል ቸርነት ጉግሳን የግሉ አደረገ። ወደ ዝውውር ገበያው የገባው መቻል አዲስ አሰልጣኝ…

አቤል ያለው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል

ከግብፁ ክለብ ጋር በስምምነት የተለያየው ፈጣኑ አጥቂ በቅርቡ አዲስ ክለብ ይቀላቀላል። ላለፈው አንድ ዓመት ከስድስት ወር…

የአብስራ ተስፋዬ ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል

በመቐለ 70 እንደርታ ዓመቱን ያሳለፈው የአማካይ መስመር ተጫዋች ወደ ሌላኛው የሊጉ ክለብ ለማምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል።…

መቻል ወደ ዝውውሩ ገብቷል

መቻሎች አንድ አማካይ ለማስፈረም በመስማማት ወደ ዝውውሩ መግባታቸው ታውቋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን ለአንድ ዓመት በማስፈረም ለቀጣይ…