የ14ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ ቅድመ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰባስበናል። መቻል ከ ኢትዮጵያ ቡና በአሠልጣኝ…
መቻል

ሪፖርት | ድንቅ ግቦች ያሳየን ጨዋታ በመቻል አሸናፊነት ተጠናቋል
ሳቢ በነበረው የ13ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ መቻል ባህር ዳር ከተማን 3-2 በማሸነፍ የድሬዳዋ ቆይታውን በድል አጠናቋል።…

መረጃዎች | 47ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 13ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያገኝባቸውን ሁለት መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎቹ በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ባህር ዳር…

የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ወልቂጤ ከተማ
“ጫና ውስጥ ነኝ ፤ ከዚህ ጫና ለመውጣት ግን የምንችለውን ሁሉ እያደረግን ነው” ፋሲል ተካልኝ “ተጫዋች ሜዳ…

ሪፖርት | ጦሩ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ወልቂጤ ከተማ አሁንም በመጨረሻ ደቂቃ ጎል ከመከላከያ ጋር ነጥብ ተጋርቷል። በ11ኛ የጨዋታ ሳምንት ሀዋሳ ከተማን ገጥመው…

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 12ኛ ሳምንት የሚጀምርባቸውን ሁለት የነገ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። መቻል ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ሳምንቱ…

መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለትን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ አርባምንጭ ከተማ…

የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 1-1 ኢትዮ ኤሌክትሪክ
“ጨዋታውን ማሸነፍ እንችል ነበር አልተሳካም” ፋሲል ተካልኝ “ስህተቶቻችን ብዙ ጊዜ ዋጋ እያስከፈሉን ነው” ገዛኸኝ ከተማ አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ሁለት ድንቅ ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ መቻል እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል
መቻል እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩት ሳቢ ሁለት ጎሎች አቻ ተለያይተዋል። መቻል በሲዳማ ቡና ሁለት…