በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። የቀድሞ ስሙን መቻል ዳግም ያገኘው የሊጉ…
መቻል

መቻል ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ረፋድ ላይ ተክለማርያም ሻንቆን የግሉ ያደረገው መቻል ተጨማሪ ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የሚመራው…

የቀድሞው ስያሜውን ያገኘው መቻል የዝግጅት ቀኑ ታውቋል
በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ የቀላቀለው መቻል በቢሾፍቱ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን መቼ…

የአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ምክትል ታውቀዋል
መቻልን ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ለማሰልጠን ፊርማቸውን ያኖሩት አሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ የቀድሞ ምክትል አሠልጣኛቸውን ዳግም አግኝተዋል። የቀድሞ…

መቻል የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል
በቀጣዩ የውድድር ዓመት ተጠናክሮ ለመቅረብ በዝውውሩ እየተሳተፈ የሚገኘው መቻል የመስመር ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በአሠልጣኝ ፋሲል ተካልኝ…

መቻል አህመድ ረሺድን የግሉ አድርጓል
ከዛሬ ጀምሮ መቻል የሚለውን የቀድሞ ስሙን ማግኘቱ የተረጋገጠው የሊጉ ክለብ በሁለቱም መስመሮች መጫወት የሚችለውን ተከላካይ አስፈርሟል።…

የአምሳሉ ጥላሁን ማረፊያ ታውቋል
ከሰሞኑ አነጋጋሪ የነበረው የግራ መስመር ተከላካዩ ጉዳይ እልባት አግኝቷል። በክረምቱ ከፍ ባለ ሁኔታ በመንቀሳቀስ አዳዲስ ተጫዋቾችን…

አምሳሉ ጥላሁን ዳግም በፋሲል መለያ…?
ከትናንት በስትያ ለመከላከያ ለመጫወት ፊርማውን ያኖረው የአምሳሉ ጥላሁን የዝውውር ጉዳይ አዳዲስ ነገሮች እየተሰሙበት ነው። የኢትዮጵያ ፕሪምየር…