መቻል እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለቱ አጋማሾች በተቆጠሩት ሳቢ ሁለት ጎሎች አቻ ተለያይተዋል። መቻል በሲዳማ ቡና ሁለት…
መቻል
የአሠልጣኞች አስተያየት | መቻል 0-2 ሲዳማ ቡና
“ውጤት የተጠማ ቡድን ያገኘውን ድል ማስጠበቅ የግድ ይለዋል” ሥዩም ከበደ “በእኔ ዕምነት በማጥቃቱ ላይ ያለን ነገር…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከድል ጋር ታርቋል
በሁለቱ አጋማሽ የተቆጠሩት ሁለት ግቦች ሲዳማ ቡና መቻልን እንዲረታ አድርገዋል። መቻል ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለግብ ከተለያየበት…
መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን
9ኛው የጨዋታ ሳምንት የሚጀምርባቸውን የነገ ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። መቻል ከ ሲዳማ ቡና እንደተጠበቁት…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ እና መቻል ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለቱን የመዲናይቱን ቡድኖች ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከወልቂጤ ከተማ ጋር ካስመዘገቡበት የአቻ…
መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገም ቀጥሎ ሲውል በዕለቱ የሚደረጉትን ሁለት ተጠባቂ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…
ሪፖርት | ድሬዳዋ እና መቻል ነጥብ ተጋርተዋል
በሁለተኛው አጋማሽ የተቆጠሩት ሁለት ግቦች ድሬዳዋ ከተማ እና መቻልን ነጥብ አጋርተዋል። ድሬዳዋ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን የረታበት…
መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
7ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት| የጦና ንቦቹ ከድል ጋር ታርቀዋል
ወላይታ ድቻ መቻልን በቃልኪዳን ዘላለም ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ጎል በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል፡፡…

