ሪፖርት | የሐብታሙ ብቸኛ ጎል ድሬዳዋን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች

23ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በአዲስ አበባ እና በክልል ሜዳዎች ሲካሄድ ድሬዳዋ ላይ መከላከያን ያስተናገደው…

ፕሪምየር ሊግ | የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 2 

ነገ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሚከናወኑ 8 የ23ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል በሰበታ ፣ ሶዶ እና ድሬደዋ የሚደረጉት…

Continue Reading

ሪፖርት | ዳግመኛ ዳኛ የተደበደበበት ጨዋታ ፍፃሜውን ሳያገኝ ተቋርጧል

በ22ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ በመከላከያ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ መሀከል የተደረገው ጨዋታ…

ሪፖርት | ፍፁም ገ/ማርያም እና መከላከያ የሀዋሳን በሜዳው ያለመሸነፍ ጉዞ ገትተውታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት በሜዳው መከላከያን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ የ4 – 0 ሽንፈት ሲያስተናግድ ፍፁም…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 14 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

ትላንት በአንድ ጨዋታ የጀመረው የሊጉ 21ኛ ሳምንት ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጉበታል። በሰበታ ፣ ሀዋሳ ፣ ጅማ…

Continue Reading

” ወደ ቀድሞ ብቃቴ ለመመለስ ጥረት እያደረግኩ ነው” ፍፁም ገብረማርያም

ባለፉት ሦስት ወራት ያልተረጋጋ የእግርኳስ ጊዜ ያሳለፈው ፍፁም ገብረማርያም ባለፈው ሳምንት ከወልዲያ ጋር በይፋ ከተለያየ በኋላ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የሚያዚያ 8 20ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ስታድየም በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀመራል። የዛሬው ዳሰሳችንም ትኩረቱን…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወደ ድል በመመለስ ደረጃውን አሻሽሏል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 19ኛ ሳምንት መርሀ ግብር መካከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ ከ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የ19ኛ ሳምንት የሚያዚያ 3 ጨዋታዎች – ክፍል 1

በ19ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚደረጉ ጨዋታዎች መሀከል አዳማ እና ጅማ እንዲሁም አዲስ አበባ ስታድየም…

Continue Reading

ፍፁም ገብረማርያም ወደ መከላከያ አምርቷል

ወደ ወልዲያ ባለመመለሳቸው በክለቡ እገዳ ከተላለፈባቸው በኋላ ለፌዴሬሽኑ ባስገቡት ቅሬታ መሠረት እገዳው እንዲነሳላቸው ከተወሰነላቸው ሶስት ተጫዋቸች…