በነገው ዕለት ያንግ አፍሪካንስ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያደርጉት ጨዋታ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ተሸጦ ሲያልቅ የጨዋታው…
ዝ ክለቦች
የቅጣት ምት መቺው ግብ ጠባቂ ጎል አስቆጥሯል
እየተደረገ በሚገኘው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የክለቦች እና ክልሎች ሻምፒዮና ላይ እያስገረመ የሚገኘው ግብ ጠባቂ…! በኢትዮጵያ…
የወልዋሎ አምበሎች እነ ማን ይሆኑ?
የአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ አምበሎች ታውቀዋል። በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት እና ራሳቸውን ለማጠናከር በርከት ያሉ ዝውውሮችን በመፈፀም…
ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…
ወልዋሎዎች ተጨማሪ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፉት የውድድር ዓመታት በሲዳማ ቡና ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ተስማምቷል። ቀደም ብለው አጥቂው ዳዋ…
አዳማ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ለመቋጨት ሲቃረብ ለማስፈረም ከተስማማቸው ሦስት ተጫዋቾች ጋር ደግሞ አይቀጥልም። ክለቡን በቡድን…
ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 1
በመጪው ዓርብ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በምን መንገድ ሊቀርቡ ይችላሉ የሚለውን ሶከር ኢትዮጵያ እንዲህ ዳስሳዋለች።…
የጣና ሞገዶቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈርመዋል
ከኢትዮጵያ መድን ጋር የግማሽ ዓመት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ ባህር ዳር ከተማ አምርቷል። የፊታችን ቅዳሜ ምሽት…
የመቐለ 70 እንደርታ አምበሎች እነማን ይሆኑ?
ከ1630 ቀናት በኋላ ዳግም የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ለማድረግ በመጠባበቅ ላይ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታ አምበሎቻቸው ታውቀዋል።…
ቡናማዎቹ አምበሎቻቸውን አሳውቀዋል
በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ ቡና አምበል ሆነው የሚመሩ ሦስት ተጫዋቾችን ክለቡ አሳውቆናል። በአሰልጣኝ ነጻነት ክብሬ…

