አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቀደም ብሎ ስምምነት ፈፅሞ የነበሩትን ሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፅሟል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
ዝ ክለቦች
ወደ ካርቱም የሚያቀኑት የፈረሰኞቹ ተጫዋቾች ታውቀዋል
በዚህ ሳምንት መጨረሻ በአፍሪካ ቻሚፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታቸውን የሚከውኑት ፈረሰኞቹ ወደ ሱዳን ተጓዥ ተጫዋቾቻቸው ተለይተዋል። በአፍሪካ…
ከአዲሱ የዐፄዎቹ ተጫዋች ታፈሰ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ
👉”ፋሲል ትልቅ ክለብ ነው ፤ ትልቅነቱን ደግሞ ሊጉ ላይ ብቻ ሳይሆን በዚህ መድረክም ማሳየት እንፈልጋለን” 👉”ኢትዮጵያ…
ቡናማዎቹ ኬኒያዊ የግብ ዘብ ለማግኘት ተቃርበዋል
በአሠልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና የውጪ ዜጋ የግብ ዘብ ወደ ስብስቡ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…
ገብረመድህን ኃይሌ በይፋ የኢትዮጵያ መድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል
እስካሁን በይፋ ሳይሾሙ በሥራ ላይ የነበሩት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በሁለት ዓመት ውል ኢትዮጵያ መድንን ተረክበዋል፡፡ ወደ…
ባህር ዳር ከተማ አሠልጣኙን ይፋ አደረገ
ከትናንት በስትያ ሶከር ኢትዮጵያ የጣና ሞገዶቹ አሠልጣኝ ለመሆን ከጫፍ ደርሰዋል ያለቻቸው አሠልጣኝ ደግአረገ ይግዛው በይፋ ቡድኑን…
ፈረሰኞቹ ለካፍ ደብዳቤ አስገብተዋል
በሳምንቱ መጨረሻ ከአል-ሂላል ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ ወደ ሱዳን መጓዝ ያለባቸው ቅዱስ ጊዮርጊሶች አስቀድመው ለካፍ ደብዳቤ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አማካይ አስፈርሟል
በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅት እየሰሩ የሚገኙት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ሙከራ ሰጥተውት የነበረውን አማካይ አስፈርመዋል፡፡ በአሰልጣኝ ክፍሌ…
አዳማ ከተማ ረዳት አሠልጣኝ ሾሟል
በአሠልጣኝ ይታገሱ እንዳለ እየተመሩ በባቱ ከተማ ዝግጅት በማድረግ ላይ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ረዳት አሰልጣኝ ሲቀጥሩ አምስት…
የቅዱስ ጊዮርጊስን የመልስ ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ላይ ተካፋይ የሆነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአል-ሂላል ጋር ያለበትን የመልስ ጨዋታ ሱማሌያዊያን…

