በተከላካይ እና በአማካይ ቦታ የሚጫወቱ ሁለት ተጫዋቾች አዳማ ከተማን ተቀላቅለዋል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ በአሰልጣኝ…
ዝ ክለቦች
የዐፄዎቹ የታዛኒያ ጉዞ ስብስብ ታውቋል
ፋሲል ከነማ በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታውን ሲያደርግ ወደ ታንዛኒያ የሚጓዙ ተጫዋቾች ታውቀዋል። ባሳለፍነው…
የጣና ሞገዶቹ ቀጣይ አሠልጣኝ ማን ይሆን?
የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው በተሾሙት አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ምትክ ባህር ዳር ከተማዎች አዲስ አሠልጣኝ ለማግኘት ተቃርበዋል።…
የኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ እና ባህር ዳር ቀጣይ ጊዜ…?
የፊፋ የቴክኒክ ኤክስፐርት ሆነው እንደተሾሙ ይፋ የሆነው አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱ ከጣና ሞገዶቹ ጋር የመቀጠላቸው ጉዳይን በተመለከተ…
ፋሲል ከነማ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ልምምዱን እንዳይሰራ ተደርጓል
በአፍሪካ ኮፌዴሬሽን ካፕ የመልስ ጨዋታውን ከቀናት በኋላ የሚያከናውነው ፋሲል ከነማ በመዲናችን አዲስ አበባ አበበ ቢቀላ ስታዲየም…
የቸርነት ጉግሳ ወቅታዊ የጤንነት ሁኔታ…?
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ለፈረሰኞቹ ወሳኝ ሁለት ጎሎች ትናንት ያስቆጠረውን የቸርነት የጉዳት ሁኔታ አጣርተናል።…
ዐፄዎቹ ለመልሱ ጨዋታ በመዲናዋ ከተማ ይዘጋጃሉ
የመጀመርያ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታቸውን በድል ያጠናቀቁት ዐፄዎቹ ከቡሩንዲው ክለብ ቡማሙሩ ጋር ላለባቸው የመልስ ጨዋታ በአዲስ አበባ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የቻምፒየንስ ሊግ ጉዟቸውን በድል ጀምረዋል
በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ የሱዳኑን ሀያል ክለብ አል-ሂላል የገጠሙት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቸርነት ጉግሳ ሁለት ግቦች…
“አሸንፈን የበዓል ስጦታ ለደጋፊዎቻችን እንዲሁም ለቤተሰቦቻችን መስጠት እናስባለን” ቢኒያም በላይ
ከሱዳኑ አል-ሂላል ኦምዱርማን ጋር ከሚደረገው ወሳኝ ጨዋታ በፊት አዲሱ የፈረሰኞቹ የመስመር አጥቂ ቢኒያም በላይ ከሶከር ኢትዮጵያ…
“ነገ በዓል እንደመሆኑ መጠን አሸንፈን ለደጋፊዎቻችን የበዓል ስጦታ እንሰጣቸዋለን ብለን እናስባለን” ቸርነት ጉግሳ
በዘመን መለወጫ ከሱዳኑ አል-ሂላል ኦምዱርማን ጋር ፈረሰኞቹ ጨዋታቸውን ከማድረጋቸው በፊት ቸርነት ጉግሳ ስለጨዋታው አስተያየቱን ሰጥቶናል። በወላይታ…

