ኢትዮጵያ ቡና ካስቀመጠው የተጫዋቾች መመርያ ውጭ የሥነ ምግባር ግድፈት ፈፅሟል ያለውን ተጫዋች አሰናብቷል። ኢትዮጵያ ቡና በቤትኪንግ…
ዝ ክለቦች
ሀዋሳ ከተማ የገንዘብ ቅጣት ተላለፈበት
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ላይ በታዩ የዲሲፕሊን ጥሰቶች ላይ ውሳኔ ሲሰጥ ሀዋሳ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
ለሃምሳ ቀናት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ከመቋረጡ አስቀድሞ የዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ከተጠናቀቀ በኋላ…
ሪፖርት | በሀዋሳ አሸናፊነት የተጀመረው ሊጉ በሀዋሳ ድል ወደ ረጅሙ ዕረፍት አምርቷል
በዘጠነኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አርባምንጭ ከተማን በብሩክ በየነ ብቸኛ ግብ ማሸነፍ ችሏል። ሀዋሳ ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ባህር ዳር ከተማ
አዳማ ከተማ ባህር ዳርን በዳዋ ሆቲሳ ብቸኛ ግብ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…
ሪፖርት | አዳማ ከተማ ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ድል አድርጓል
የዳዋ ሆቴሳ ፍፁም ቅጣት ምት ጎል አዳማ ከተማ በባህር ዳር ላይ የሊጉን የመጀመሪያ የእርስ በእርስ ድል…
ቅድመ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ
የዘጠነኛው ሳምንት ማሳረጊያ በሆነው ጨዋታ ዙሪያ ቀጣዮቹን ነጥቦች አንስተናል። በዕኩል 11 ነጥቦች ላይ የሚገኙት ሁለቱ ተጋጣሚዎች…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ባህር ዳር ከተማ
የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። በዘጠኝ ሳምንታት የሊጉ ጉዞ በርካታ ጨዋታዎችን አቻ…
አሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር
ከአስራ ሦስት ደቂቃ በመብራት መቋረጥ በኋላ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ ለስፖር ስፖርት አስተያየታቸውን…
ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሰንጠረዡ አናት ተጠግቷል
አወዛጋቢ የነበረችው የከነዓን ማርክነህ ግብ ፈረሰኞቹን ከመሪው ፋሲል ከነማ በአንድ ነጥብ ብቻ አንሰው በሊጉ በሁለተኝነት እንዲቀመጡ…

