አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምኅረትን በዋና አሰልጣኝ መንበር የሾመው ሀድያ ሆሳዕና የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምርበት ቀን ተገልጿል፡፡…
ዝ ክለቦች
የሙጂብ ቃሲም ዝውውር ጉዳይ በይደር ይታያል
ሙጂብ ቃሲም ዛሬ ወደ ድሬዳዋ ሊያጠናቅቅ የነበረው ዝውውር ወደ ነገ ተሻግሯል። የዛሬው ርዕሰ ዜና በመሆን መነጋገሪያ…
የሲዳማ ቡና የህክምና ባለሙያው ውዝግብ…
“…የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ከስራ የታገዱ መሆኑን እንገልፃለን” ሲዳማ ቡና “የቃልም ሆነ የጽሁፍ ማስጠንቀቂ ሳይሰጠኝ ያለ…
መከላከያ ጋናዊ ተጫዋች አስፈርሟል
ከዚህ ቀደም በድሬዳዋ ከተማ የምናውቀው ተጫዋች ጦሩን መቀላቀሉ ተረጋግጧል። በአሠልጣኝ ዩሐንስ ሳህሌ የሚመሩት መከላከያዎች አዳዲስ ተጫዋቾችን…
“ሙጂብ ወደ አልጄሪያ ጉዞው ካልተሳካ ዳግም ለፋሲል ለመጫወት ተስማምቶ ነው መልቀቂያ የወሰደው” አቶ አብዮት
ወደ አልጄሪያ የሚያደርገው ጉዞ እክል ያጋጠመው ሙጂብ ቃሲም ከበርካታ የሀገር ውስጥ ክለቦች ጋር ንግግር እያደረገ ሲሆን…
የጣና ሞገዶቹ ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል
አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን የሾሙት ባህር ዳር ከተማዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
መከላከያ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በቢሾፍቱ ከተማ ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ትናንት የጀመረው መከላከያ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን…
ሲዳማ ቡና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
በሲዳማ ቡና በተጫዋችነት እና ከ20 ዓመት በታች ቡድን አሰልጣኝነት ያገለገለው አሰልጣኝ የገብረመድኅን ረዳት ሆኖ ተሹሟል፡፡ በክረምቱ…
መከላከያ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ጀመረ
ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መመለሱን ያረጋገጠው መከላከያ የ2014 የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ቢሾፍቱ ከተማ ላይ ጀምሯል፡፡ የ2013…

