የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ 2013 የውድድር ዘመን ነገ ይጀምራል። የዓመቱ የመክፈቻ የሆነው የሰበታ እና የድሬዳዋ ጨዋታን…
ዝ ክለቦች
ድሬዳዋ ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
ብርቱካናማዎቹ ሁለት ናሚቢያዊ የውጪ ዜጋ አጥቂዎች እና ኢትዮጵያዊ አንድ አማካይ ተጫዋቾችን አስፈረመ፡፡ የናሚቢያ ዜግነት ያለው አጥቂው…
ጋናዊው አማካይ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ
አማካዩ ካሉሻ አልሀሰን ወደ ሀድያ ሆሳዕና አምርቷል፡፡ የጋናውን ክለብ ድሪምስን ለቆ በ2010 ወደ ኢትዮጵያ ከመጣ በኋላ…
“ወደፊት ራሴን በትልቅ ደረጃ ማሳየት አስባለው” ተስፈኛው ወጣት ፍራኦል ጫላ
በአጭር በሆነው የአዳማ የታዳጊ ቡድን ቆይታው በአስደናቂ ሁኔታ ጎል የማስቆጠር አቅሙን እያሳየ የሚገኘው ፍራኦል ጫላ የዛሬው…
ወላይታ ድቻዎች ከአንድ ሳምንት ልምምድ ማቆም በኋላ ዳግም ተመልሰዋል
ወላይታ ድቻዎች ከቀናት ቆይታ በኃላ ወደ መደበኛ ልምምዳቸው ተመልሰዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጀመር በጣት የሚቆጠር ቀን…
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተከላካዮችን አስፈረመ
የመቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተከላካዮች በአንድ ዓመት ውል ሠራተኞቹን ተቀላቅለዋል፡፡ አዲስ አበባ ከትመው ለ2013 ቢትኪንግ ፕሪምየር…
የዘመናችን ከዋክብት ገፅ | ቆይታ ከብሩክ በየነ ጋር
በብዙዎች ተስፋ የተጣለበት የዛሬው እንግዳቸን ብሩክ በየነ የተወለደው ከአዲስ አበባ 273 ኪሎ ሜትሮችን ርቃ በምትገኘው ሀዋሳ…
ሀድያ ሆሳዕና አጥቂ አስፈረመ
ሚካኤል ጆርጅ ሀድያ ሆሳዕናን ተቀላቀለ፡፡ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ የሚመሩት ሀድየ ሆሳዕናዎች በዝውውር ገበያው ከየትኛውም የፕሪምየር ሊግ…
በዘንድሮ ፕሪምየር ሊግ ስንት ክለቦች ይወርዳሉ?
በ13 ክለቦች መካከል ለመደረግ የተቃረበው ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወራጅ እና በ2014 ውድድር ለመሳተፍ ከከፍተኛ ሊግ…
በሦስቱ የትግራይ ክልል ክለብ ተጫዋቾች ዙርያ አዲስ የዝውውር ደንብ ተዘጋጀ
በመቐለ 70 እንደርታ፣ ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ስሑል ሽረ የሚገኙ ተጫዋቾችን የተመለከተ አዲስ የዝውውር ደንብ መውጣቱ ታውቋል።…

