ፋሲል ከነማዎች የተጫዋቾችን የቡድኑን መንፈስ ለማነቃቃት የቴሌግራም ግሩፕ እና የቪዲዮ ኮንፈረንስ ጀምረዋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተቋረጠ…
ዝ ክለቦች
ሲዳማ ቡና ከነገ ጀምሮ ወደ ልምምድ ይመለሳል
ሲዳማ ቡናዎች ከነገ (ማክሰኞ) ወደ ልምምድ ይመለሳሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮች ዓለማችንን እያሰጋ ባለው…
ሀዋሳ ከተማ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ ሾመ
ሀዋሳ ከተማ አቶ ሁቴሳ ኡጋሞን ዋና ሥራ አስኪያጅ በማድረግ ሾሟል፡፡ በቅርቡ ለረጅም ዓመታት በዋና ሥራ አስኪያጅነት…
የድሬዳዋ የስፖርት ተቋማት ድጋፍ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
የድሬዳዋ ከተማ የወንዶች ቡድን የአንድ ወር ሙሉ ደሞዛቸውን በመለገስ የተጀመረው መልካም ተግባር በሌሎች የስፖርት ተቋማትም ቀጥሏል።…
መቐለ 70 እንደርታ በአዲስ መንገድ ወደ ልምምድ ሊመለስ ነው
የባለፈው ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ መቐለ 70 እንደርታዎች በቀጣይ ሰኞ ልምምድ እንደሚጀምሩ ክለቡ አስታውቋል። ተጫዋቾቹ…
መከላከያ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ
በዓለማችን ብሎም በሀገራችን በፍጥነት እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ለሚደረገው ርብርብ የመከላከያ እግርኳስ…
የወልቂጤ ከተማ የቡድን አባላት የአንድ ወር ደሞዝ ላለመቀበል ወስነዋል
በአስገዳጁ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መነሻ እረፍት ላይ የሚገኙት የወልቂጤ ከተማ ቡድን አባላት የአንድ ወር ደሞዛቸውን ላለመቀበል…
ወልዋሎዎች ድጋፍ አድርገዋል
የወልዋሎ እግርኳስ ክለብ ለዓዲግራት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብረ ኃይል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ…
ድሬዳዋዎች የኮሮና ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ድጋፍ አጠናክረው ቀጥለዋል
የድሬዳዋ ስታዲየም ለለይቶ ማቆያነት እንዲውል ሲደረግ የስፖርት ኮሚሽኑ የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። ድሬዳዋ ከተማዎች በሀገር አቀፍ ደረጃ…
ሀዋሳ ከተማ ሥራ አስኪያጁን ከኃላፊነት አንስቷል
ሀዋሳ ከተማን ለረጅም ዓመታት በሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የነበሩት አቶ ጠሀ አህመድ ተሰናብተው አንዱአለም አረጋ በጊዜያዊነት ተሹሟል፡፡…

