ያለፈውን አንድ ዓመት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂ ውሉን ማራዘሙን አውቀናል። እምብዛም ወደ ዝውውሩ በስፋት…
ዝ ክለቦች
ቅዱስ ጊዮርጊሶች የአጥቂ አማካኝ ስፍራ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል
ባሳለፍነው የውድድር አመት የከፍተኛ ሊጉ ኮከብ ግብ አስቆጣሪ መዳረሻው ፈረሰኞቹ ጋር ሆኗል። አጥቂውን ቡአይ ኩዌት፣ አማካዩን…
ምዓም አናብስት ተከላካዮቹን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
መቐለ 70 እንደርታዎች ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት ወደ ዝውውሩ በመግባት ሱሌይማን ሐሚድን ለማስፈረም…
የወቅቱ ሊጉ ኮከብ ተጫዋች ማረፊያው የት ይሆን?
በአራት ዓመታት ውስጥ ሦስት ጊዜ የሊጉን ዋንጫ ከፍ አድርጎ ማንሳት የቻለውን ተጫዋች ለማስፈረም ሁለት ክለቦች ተያይዘዋል።…
ቡናማዎቹ የኃላ ደጀኑን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ ቡናዎች ጠንካራውን ተከላካይ በክለባቸው ለማቆየት ተስማምተዋል። አስቀደመን ባደረስናችሁ መረጃ መሰረት ሁለት ክለቦች ሀዋሳ ከተማ እና…
ቡናማዎቹ የኃላ ደጀኑን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ
ኢትዮጵያ ቡና ጠንካራውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማማ። አስቀደመን ባደረስናችሁ መረጃ መሰረት ሁለት ክለቦች ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ…
የራምኬል ጀምስ ማረፊያ የት ይሆን?
የመሐል ተከላካዩ ራምኬል ጀምስን ለማስፈረም ሁለት ክለቦች ተፋጠዋል። ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሊጉ ጠንካራ ተከላካይ መሆኑን እያሳየ…
ነብሮቹ የተከላካያቸውን ውል ለማራዘም ተስማሙ
አይቮርያኑ ከነብሮቹ ጋር ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ካሊድ መሐመድን በዋና አሰልጣኝነት በመቅጠር አሸናፊ ኤልያስ፣…
ቢጫዎቹ አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደረሱ
ባለፈው የውድድር ዓመት ከስሑል ሽረ ጋር ቆይታ የነበረው አማካይ ወደ ወልዋሎ ለማምራት ተስማማ። አሰልጣኝ ግርማ ታደሰን…

