ቅዱስ ጊዮርጊስ በሜዳው ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በሜዳቸው በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች ከተለመደው የቡድኑ አጨዋወት በተለየ…
Continue Readingዝ ክለቦች
ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ጅማ አባ ጅፋር
የሊጉ መሪ ወልዋሎ በሜዳው ጅማ አባጅፋርን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሁለት የተለያየ ጉዞ ላይ የሚገኙ ቡድኖችን…
Continue Readingዲሲፕሊን ኮሚቴው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን ለማናገር ቀጠሮ ያዘ
በአዲስ መልክ የተዋቀረው የኢትዮጵያ እግርኳስ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አሰልጣኝ ሥዩም ከበደን በቀጣይ ሳምንት ለማናገር ቀጠሮ ይዟል። በሦስተኛ…
የአዳማ ተጫዋቾች ወደ ልምምድ ተመለሱ
ያለፉትን ሁለት ቀናት ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ልምምድ አቁመው የነበሩት የአዳማ ተጫዋቾች ዳግም ተመልሰዋል፡፡ ከሁለት ቀናት…
አራት የስሑል ሽረ ተጫዋቾች በቀጣይ እሁዱ ጨዋታ ቡድናቸው አያገለግሉም
አራት የስሑል ሽረ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመው ከቡድኑ ጋር አልተጓዙም። ተጫዋቾቹ ክለባችን ቀደም ብሎ ቃል በገባልን መሰረት…
” ቦታዬን አጣለሁ ብዬ በፍፁም አልሰጋም” የቅዱስ ጊዮርጊሱ ግብጠባቂ ባህሩ ነጋሽ
ከክቡር ይድነቃቸው መታሰቢያ ውድድር ላይ በአጋጣሚ ተመልክተውት ነበር አሰልጣኞች ገና በታዳጊ ዕድሜው ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ…
ወልቂጤ ከተማ ዐቢይ ኮሚቴው ላይ ቅሬታ አሰማ
ወልቂጤ ከተማ በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሰበታ ከተማ ጋር ላለበት ጨዋታ የወልቂጤ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎችን…
ፌዴሬሽኑ ከቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ጋር የገባው ውዝግብ በቅርቡ ዕልባት ያገኛል
በኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን አሸማጋይነት እየታየ የሚገኘው ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና የተመልካች ገቢ አከፋፋልን በተመለከተ ከፌዴሬሽኑ…
የፋሲል ከነማ ታዳጊዎች ቅሬታ እና የክለቡ ምላሽ
የኢትዮጵያ ዋንጫ እና የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ባለድል ፋሲል ከነማ ‘ለታዳጊ ቡድኑ ትኩረት እየሰጠ አይደለም ‘ በሚል…
የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች የዛሬ ልምምድ አላከናወኑም
የአዳማ ከተማ ተጫዋቾች ከደመወዝ ክፍያ ጋር በተገናኘ ቅሬታ ዛሬ መደበኛ ልምምዳቸውን ሳይሰሩ ቀርተዋል፡፡ አንዳንድ የአዳማ ከተማ…

