ባለፉት ቀናት የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹን ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከክለባቸው ጋር እንደሚቆዩ ተገለፀ። ከጥቂት…
ዝ ክለቦች
ኦኪኪ አፎላቢ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አቅንቷል
ከአፍሪካ ውድድር በጊዜ የተሰናበቱት መቐለ 70 እንደርታዎች ናይጀርያዊው አጥቂን ማስፈረማቸውን በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል። ባለፈው ዓመት…
ኢትዮጵያ ቡና የካሳዬ አራጌን ሹመት ይፋ አደረገ
ኢትዮጵያ ቡና ከወራት በፊት ቡድኑን በአሰልጣኝነት እንዲረከብ ከስምምነት ከደረሰው ካሳዬ አራጌ ጋር ዛሬ በተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል (ዝርዝር ዘገባ)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር በዛሬው ዕለት ባልተጠበቀ መልኩ ሰርቢያዊው የ47 ዓመት ጎልማሳ ሰርዳን ዚቮጅሆቭ (ሰርጂዮ) በአሰልጣኝነት…
ድሬዳዋ ከተማዎች አራት ተጫዋቾች በማስፈረም ወደ ዝውውር ገበያው ገብተዋል
በያዝነው የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያጡት እና እስካሁን ተጫዋቾች ሳያስፈርሙ የቆዩት ብርቱካናማዎቹ አራት ተጫዋቾችን በማስፈረም ወደ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ስርቢያዊ አሰልጣኝ ቀጠረ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በአሁኑ ሰዓት እያካሄደ ባለው ጋዜጣዊ መግለጫ አዲሱ የክለቡ ዋና አሰልጣኝን አስተዋውቋል። አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ…
ስሑል ሽረ አምስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል
ሌሎች ክለቦች እና ከዐምናው እንቅስቃሴያቸው አንፃር በዝውውሩ ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉት ስሑል ሽረዎች ዐወት ገብረሚካኤልን አስፈርመዋል። በ2004…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር የአሰልጣኝ ቅጥርን በተመለከተ ዛሬ መግለጫ መጥራቱን አስታውቋል። ክለቡ ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት በሸራተን…
የፊሊፕ ኦቮኖ ማረፍያ …?
ፊሊፕ ኦቮኖ ማረፍያውን በቅርቡ እንደሚያውቅ ከደቡብ አፍሪካው ድረ ገፅ ጋር ባደረገው ቆይታ ተናግሯል። በመቐለ 70 እንደርታ…
ኢትዮጵያ ቡና ጋዜጣዊ መግለጫ ጠርቷል
ኢትዮጵያ ቡና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ የፊታችን ሐሙስ በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ጠርቷል። ኢትዮጵያ ቡና ከ2008…

