በቀጣዩ የውድድር ዓመት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ መሆናቸውን ያረጋገጡት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ቡድናቸው በማጠናከር…
ዝ ክለቦች
አልሃሰን ካሉሻ ነገ ወደ ጋና ያመራል
ጉዳት የገጠመው አልሃሰን ካሉሻ ለህክምና ነገ ወደ ጋና ያመራል። የዝውውር መስኮቱ ከመከፈቱ በፊት 70 እንደርታዎቹን ለመቀላቀል…
ፋሲል ከነማ የአሰልጣኝ ቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
የኢትዮጵያ ዋንጫን ያሸነፈው ፋሲል ከነማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ ይፋ አድርጓል። የውድድር ዓመቱን በአሰልጣኝ ውበቱ…
ወልቂጤ ከተማ ምክትል አሰልጣኝ እና አንድ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምቷል
አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ተመስገን ዳናን የደግአረግ ይግዛው ረዳት ለማድረግ ሲስማማ ፍፁም ተፈሪን አምስተኛ ፈራሚው…
ሲዳማ ቡና የሰባት ወጣት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ሲዳማ ቡና ከወጣት ቡድኑ አድገው ውላቸውን የጨረሱ ሰባት ተጫዋቾችን ለተጨማሪ ዓመታት አድሷል። በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ…
ሀዋሳ ከተማ የሶስት የውጪ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ እየተመራ ካለፉት ዓመታት አንፃር የተሻለ ነጥብን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ሆኖ የዘንድሮው የውድድር…
ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ
ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቹ ሄኖክ አየለን የመጀመርያው ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። ሄኖክ ሄኖክ ከዚህ…
መቐለ ቡርኪናፋሷዊ አማካይ ለማስፈረም ሲቃረብ ፅዮን መርዕድን ሳያስፈርም ቀርቷል
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የሊግ ቻምፒዮኖቹ ምዓም አናብስት የቡርኪፋሶ ዜጋ ያለው አማካይ ለማስፈረም ሲቃረቡ…
ወልዋሎ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
የአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ውል በማራዘም የዝውውር እንቅስቃሴ የጀመሩት ቢጫ ለባሾች ሦስት ተጨማሪ ተጫዋቾች በማስፈረም የአዳዲስ ተጫዋቾችን…
ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ሾመ
ገብረክርስቶስ ቢራራ የወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ሆነው ተሹመዋል። ወላይታ ድቻ የውድድር ዓመቱን አጋማሽ በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ እየተመራ…

