ኢትዮጵያ ቡና ካሳዬ አራጌን ቀጣዩ አሰልጣኝ አድርጎ መረጠ

ኢትዮጵያ ቡና የቀድሞ የክለቡ ተጫዋች እና አሰልጣኝ ካሳዬ አራጌን ለቀጣዩ የውድድር ዘመን አሰልጣኝ አድርጎ መምረጡን በይፋዊ…

” የአሰልጣኝነት ጅማሬዬ ጥሩ ነው፤ በዚሁ እቀጥላለሁ” አሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ

እግር ኳስን በሀዋሳ ቢ ቡድን ውስጥ ነበር ጅማሮን ያደረገው። በዋና ቡድን ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጫወተው ወላይታ…

ኢትዮጵያ ዋንጫ | ድቻ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር ሲያልፍ ጅማዎች ወደ ልምምድ አልተመለሱም

በኢትዮጵያ ዋንጫ የመጀመርያ ዙር ወላይታ ድቻ ወደ በፎርፌ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ተጋጣሚ የነበረው ጅማ አባ…

ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በነበረው ጨዋታ ዙሪያ ቅሬታውን አሰምቷል

ከአሰላ ወደ ቢሾፍቱ ተለውጦ 0-0 በተጠናቀቀው የሀዋሳ እና ቡና ጨዋታ ዙሪያ ሀዋሳ ከተማ በተጫዋቾቼ እና በመኪናችን…

ፌዴሬሽኑ ወላይታ ድቻን ይቅርታ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከፋሲል ከነማ በደረሰው የተጫዋች ተገቢነት ክስ መሰረት ወላይታ ድቻ ላይ ትላንት ቅጣት መጣሉ…

ጅማ አባጅፋሮች ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሳቸውን ሊያገሉ ይችላሉ

በኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ በመጪው ረቡዕ ከወላይታ ድቻ ጋር በሶዶ ስቴድየም እንደሚጫወቱ መርሀ ግብር መውጣቱ የሚታወቅ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 4-0 ደደቢት

26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ አበበ ቢቂላ ስታዲየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን አስተናግዶ 4-0 ማሸነፍ…

ሪፖርት| አዳማ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ ደደቢት ከሊጉ መሰናበቱን አረጋግጧል

ከ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል አዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አዳማ ከተማ ደደቢትን ያስተናገደበት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወልዋሎ

በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ ጨዋታ 0-0 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ

እጅግ ደካማ እና አሰልቺ የነበረው የዛሬው የአዲስ አበባ ስታድየም የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ መጠናቀቅ…