ባህር ዳር ከተማዎች ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን ወደ ፋሲል ተካልኝ አዙረዋል። ከአምስት ወራት…
ዝ ክለቦች
ስሑል ሽረ ቅጣት ተላለፈበት
ስሑል ሽረ ከወልዋሎ ጋር በነበረው ጨዋታ የሽረ ደጋፊዎች ያልተገባ ድርጊት ፈፅመዋል ያለው የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማማ
አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ለማምጣት በመስማማት የአዳዲስ ተጫዋቾችን ቁጥር አምስት…
ዮሐንስ ሳህሌ በወልዋሎ ውላቸውን ለማደስ ተቃርበዋል
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከቢጫ ለባሾቹ ጋር ለመቆየት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት ከድሬዳዋ ከተማ ከተለያዩ በኋላ…
ከነዓን ማርክነህ የዲዲዬ ጎሜስን ክለብ ለመቀላቀል ወደ ጊኒ ይጓዛል
ከነዓን ማርክነህ በጊኒ የተጫወተ የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ በመሆን ቻምፒዮኑ ሆሮያ ክለብን ለመቀላቀል በቅርቡ ወደ ጊኒ ያቀናል። የጊኒው…
ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ መቀላቀል የቻለው ወልቂጤ ከተማ ደግአረገ ይግዛውን በአሰልጣኝነት ከሾመ በኋላ ወደ…
አለልኝ አዘነ ከመቐለ ጋር ሲለለያይ አልሀሰን ካሉሻ ቡድኑን ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ተቀላቅሏል
መቐለ ከአዲስ ፈራሚው ጋር ሲለያይ ሦስት ተጫዋቾች ቅድመ ዝግጅቱን ተቀላቅለዋል። ባለፈው ሳምንት መቐለ 70 እንደርታ ለመቀላቀል…
ሀዲያ ሆሳዕና ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ሀዲያ ሆሳዕና ከሦስት ተጫዋቾች ጋር እንደተስማማ የክለቡ አሰልጣኝ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ደቡብ…
ሦስቱ ክለቦች ወደ ዱባይ ስለሚያደርጉት ጉዞ መግለጫ ተሰጠ
በኢትዮ አል-ነጃሺ የጉዞ ወኪል እና በትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን አማካኝነት ስለተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ዝግጅት መግለጫ ተሰጠ። ከሳምንታት…
ፋሲል ከነማ ሁለተኛ ተጫዋች ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
በካፍ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ፋሲል ከነማ ኪሩቤል ኃይሉን ለማስፈረም ስምምነት ላይ ደርሷል። በተከላካይ አማካይ ስፍራ የሚጫወተው…

