በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ተጠባቂ ከነበሩት ጨዋታዎች አንዱ የነበረው የጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70…
ዝ ክለቦች
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የሊጉ መሪ ፋሲልን በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው ያለውን ርቀት አስፍቷል
ወደ ወራጅ ቀጠናው ላለመግባት ትንቅንቅ ውስጥ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የሊጉ አናት ላይ የሚገኘው ፋሲል ከተማን አስተናግዶ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ መቐለ 70 እንደርታ
የዛሬው የመጨረሻ ዳሰሳችን ጅማ ላይ የሚደረገው ሌላኛውን ትኩረት ሳቢ ጨዋታ ይመለከታል። በሁለተኛው ዙር ካሳዩት መጠነኛ መነቃቃት…
Continue Readingቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
ሀዋሳን እና ቡናን በሚያገናኘው ጨዋታ ላይ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦችን እንዲህ ተመልክተናቸዋል። ጨዋታው ከነገ ጨዋታዎች መካከል…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ፋሲል ከነማ
ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ሶዶ ላይ የሚደረገው እና ሦስቱን ወንድማማቾች የሚያገናኘው ሌላው የነገ ተጠባቂ ጨዋታ ነው። በሰንጠረዡ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ደቡብ ፖሊስ
በዚህ ሳምንት ሀዋሳ ላይ በብቸኝነት የሚደረገውን ጨዋታ በዛሬው ዳሰሳችን በቅድሚያ እንመለከተዋለን። በዋንጫ እና ላለመውረድ በሚደረጉት ፉክክሮች…
አዳማ ላይ ሊካሄድ የነበረው የሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ወደ ሌላ ሜዳ ተሸጋገረ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚያደርጉት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ አንድ የሜዳው…
ለዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት ከፕሪምየር ሊጉ ሁለት ተጫዋቾች ተጠርተዋል
የዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሴባስቲያ ድሳብር ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት የመጀመርያ 27 ተጫዋቾች ምርጫን ሲያከናውኑ ሁለት…
ስሑል ሽረ ላይ ተጥሎ የነበረው የሜዳ ቅጣት ተነሳ
ባሳለፍነው ወር መጨረሻ በፌደሬሽኑ የገንዘብና የሜዳ ቅጣት የተላለፈባቸው ስሑል ሽረዎች ቅጣታቸው ላይ ማሻሻያ ተደረገ። ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
“ዋንጫ የማንሳት ዕድሉ አለን ” ሐብታሙ ገዛኸኝ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተመለከትናቸው ካሉ ወጣት እና ፈጣን የመስመር ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው፤ የሲዳማ ቡናው ሐብታሙ…
Continue Reading
