ከሌሎች ክለቦች ቀደም ብለው በዝውውሩ እየተሳተፉ የሚገኙት ምዓም አናብስት የመከላከያው የመስመር ተከላካይ ታፈሰ ሰርካ የግላቸው ለማድረግ…
ዝ ክለቦች
መቐለ 70 እንደርታ ተጨማሪ ሦስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማምቷል
በነገው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የሚጀምሩት ምዓም አናብስት ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ተስማምተዋል። ከሌሎች…
ድሬዳዋ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ
ብርቱካናማዎቹ የአንተነህ ተስፋዬ እና የሳምሶን አሰፋ ውል አራዝመዋል። የቀጣይ ዓመት ስራቸውን የአሰልጣኙ ስምዖን ዓባይን ቆይታ በማስቀጠል…
ኤፍሬም አሻሞ ቻምፒዮኖቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ባለፈው ዓመት ከወልዋሎ ጋር ጥሩ ዓመት ያሳለፈው የመስመር ተጫዋቹ ኤፍሬም አሻሞ መቐለ 70 እንደርታን ለመቀላቀል ተስማማ።…
U-20| ቅዱስ ጊዮርጊስ በማጠቃለያ ውድድሩ እንደማይሳተፍ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ፕሪምየር ሊግ የማጠቃለያ ውድድር በነሐሴ ወር መጀመርያ እንደሚካሄድ ሲጠበቅ አንድ ቡድን በውድድሩ…
ወላይታ ድቻ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል
ከአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በኋላ በአሰልጣኝ ቅጥር ዙርያ መረጋጋት ያልቻለው ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር የቅጥር ማስታወቂያ…
መቐለ 70 እንደርታ የቻምፒየንስ ሊግ የሜዳ ጨዋታውን የት ያደርግ ይሆን?
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በ2019/20 የቻምፒንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ከኢኳቶርያል ጊኒው ካኖ…
መቐለ እና ፋሲል የአፍሪካ ውድድር ቅድመ ማጣርያ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል
የ2019/20 የካፍ የክለብ ውድድሮች ድልድል ዛሬ ይፋ ሲሆን የኢትዮጵያዎቹ መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ከነማ የቅድመ…
ሪፖርት| ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ…
ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ| ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ 13′ መስፍን ታፈሰ 60′ ያሬድ…
Continue Reading
