ሱሌይማን ሎኩዋ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት መለያየቱን ክለቡ አስታውቋል። በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ኢትዮጵያ ቡናን መቀላቀል…
ዝ ክለቦች
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ደደቢት ከ ባህር ዳር ከተማ
ነገ በብቸኝነት በትግራይ ስታድየም በዝግ የሚካሄደውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሳምንታት በኃላ ወደ ልምምድ ተመልሰው ያለፉት አራት…
Continue Readingሁለት የፕሪምየር ሊጉ ተጫዋቾች የየሀገራቸው የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመርያ ስብስብ ውስጥ ተካተዋል
የቅዱስ ጊዮርጊሱ ኬንያዊ ግብጠባቂ ፓትሪክ ማታሲ እና የኢትዮጵያ ቡናው ቡሩንዲያዊ አጥቂ ሑሴን ሻባኒ በአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል
በዛሬው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ለመልቀቅ ጥያቄ አቅርበው የነበሩት አሰልጣኝ ስቴዋርት ሀል ጥያቄያቸው ተቀባይነት ማግኘቱን ክለቡ በፌስቡክ…
” የትም ቦታ ላይ ብጫወት ቡድኑ እኔ በማደርገው እንቅስቃሴ ውጤታማ ሲሆን ማየት ያስደስተኛል ” ሚኪያስ ግርማ
በዘንድሮው የውድድር ዓመት በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ በድሬዳዋ ከተማ መለያ ብቅ ብሏል። ከቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ቡድን…
“ከውድድሩ ራሳችን ያገለልነው በገጠመን መጠነኛ የፋይናንስ ችግር ነው” አቶ ተስፋይ ዓለም
በመጀመርያው ዙር ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ወደ ቀጣይ ዙር አልፈው የሚቀጥለው ማክሰኞ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለመጫወት መርሐግብር…
ስሑል ሽረ ከኢትዮጵያ ዋንጫ ራሱን አግሏል
ስሑል ሽረ በፕሪምየር ሊጉ ላይ ትኩረት ለማድረግ ስላሰብኩ ራሴን ከኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) አግልያለሁ ብሏል፡፡ በኢትዮጵያ…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ሲዳማ ቡና 2-1 መቀለ 70 እንደርታ
በ 24ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሲዳማ ቡና በሜዳው መሪው መቀለ 70 እንደርታን አስተናግዶ 2-1 ካሸነፈ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 0-0 መከላከያ
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማን ከመከላከያ ያገናኘው ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና መቐለን በመርታት ልዩነቱን አጥብቧል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና መሪው መቐለ 70 እንደርታን አስተናግዶ 2-1 በማሸነፍ…

