በኢትዮጵያ እግርኳስ ያለፉትን ሦስት ዓመታት ክስተት ሆነው ብቅ ካሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ፍጥነቱ ፣ ያገኛቸውን…
ዝ ክለቦች
ለኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ተሹሟል
በኢትዮጵያ ቡና ያለፉትን ሶስት ዓመታት በወጣት ቡድን አሰልጣኝነት ሲሰራ የቆየው አሰልጣኝ ዮሴፍ ተስፋዬ ከ20 ዓመት በታች…
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ወደ ጊኒ አመሩ
ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ፍቃድ ውጪ ከሀገር በመውጣት ጠፍተው በቀሩት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ኮስታዲን ፓፒች ምትክ የኢትዮጵያ…
መቐለ 70 እንደርታ ሄኖክ ኢሳይያስን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል
ሊጉን በሰፊ ልዩነት እየመሩ የሚገኙት እና በዝውውሩ በሰፊው ይሳተፋሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ምዓም አናብስት በዚህ የዝውውር…
ወላይታ ድቻ ለጌዴኦ ተፈናቃዮች ድጋፍን አደረገ
ወላይታ ድቻ በቅርቡ ከመኖሪያ አካባቢያቸው በመፈናቀል ለችግር ለተጋለጡት የጌዲኦ ማኅበረሰብ የገንዘብ እና የእህል ድጋፍን አደረገ፡፡ ስራ…
ኢትዮጵያ ቡና ከደደቢት የሚያደርጉት ጨዋታ ላይካሄድ ይችላል
በ17ኛ ሳምንት ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የኢትዮጵያ ቡና እና ደደቢት ጨዋታ አስቀድሞ በወጣለት መርሐ ግብር መሠረት ላይካሄድ…
ፋሲል ከነማ የወዳጅነት ጨዋታ አዘጋጀ
ዐፄዎቹ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመርዳት ነገ በያያ ቪሌጅ ከሱዳኑ አል ሜሪክ ጋር የገቢ ማሰባሰቢያ ጨዋታ ሊያደርጉ ነው።…
ስሑል ሽረ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈረመ
ከወራጅ ቀጠና ለመውጣት በዝውውሩ በሰፊው እየተሳተፉ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳን አስፈርመዋል። ለ11 ዓመታት…
ሳላዲን ሰዒድ የቀዶ ጥገና አደረገ
ከረጅም ወራት የጉልበት ጉዳት በኋላ በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጥሩ ብቃት የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ የፊት አጥቂ ሳላዲን…
መቐለ 70 እንደርታ የአጥቂውን ውል አራዘመ
ባለፈው ዓመት አጋማሽ የዝውውር መስኮት መቐለ 70 እንደርታን የተቀላቀለው ያሬድ ብርሃኑ ከክለቡ ጋር እስከ ቀጣይ ዓመት…

