በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ የወላይታ ድቻ ተጋጣሚ የሆነው የዛንዚባሩ ዚማሞቶ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ…
ዝ ክለቦች
” ከጎኔ የሚጫወቱት ተጫዋቾች ብቃት ችሎታዬ እንዲጎላ እገዛ አድርጎልኛል ” ከነዓን ማርክነህ
በ2010 የውድድር አመት ድንቅ አቋም እያሳዩ ከሚገኙ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ነው። ይህ የአማካይ ስፍራ ተጨዋች በስሙ…
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | ወላይታ ድቻ ከገነው ጨዋታ በፊት የመጨረሻ ልምምዱን አከናውኗል
ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የመልስ ጨዋታውን ነገ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታድየም ያደርጋል።…
አሰልጣኝ ብርሀኔ ከወልዋሎ በለቀቁበት መንገድ ዙርያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል
አሰልጣኝ ብርሃኔ ገ/እግዚአብሔር ከወልዋሎ የተለያየሁበት መንገድ ተገቢ አይደለም በሚል ለፌዴሬሽኑ የቅሬታ ደብዳቤያቸውን አስገቡ። አሰልጣኝ ብርሃኔ ወልዋሎን…
ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነፍስ ዘርቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሀ ግብር የነበረው እና በተስተካካይነት የተያዘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ድሬደዋ ከተማ…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬዳዋ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ሰኞ የካቲት 12 ቀን 2010 FT ኤሌክትሪክ 1-0 ድሬዳዋ ከ. 46′ ኃይሌ እሸቱ- – ቅያሪዎች ▼▲ –…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ድሬደዋ ከተማ | ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰሞኑን ተስተካካይ ጨዋታዎች እየተደረጉበት ሲገኙ ዛሬም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድሬደዋ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታ ይጠበቃል። በጨዋታው…
ወልዋሎ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጸጋዬ ኪዳነማርያምን የክለቡ አዲስ አሰልጣኝ አድርጎ በዛሬው እለት ሾሟል። አሰልጣኙ…
ሪፖርት | መከላከያ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል
በ12ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሳይደረግ የቀረው የመከላከያ እና የመቐለ ከተማ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም…
መከላከያ ከ መቐለ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ የካቲት 11 ቀን 2010 FT መከላከያ 1-0 መቐለ ከተማ 60′ ምንይሉ ወንድሙ – ቅያሪዎች ▼▲ 90′…
Continue Reading