– በሁለቱ ክልል በሚገኝ ሜዳ የእርስ በእርስ ጨዋታ ከተደረገ 375 ቀናት ተቆጥሯል። በኢትዮጵያ የውስጥ ውድድሮች ባለፉት…
ዝ ክለቦች
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | የመከላከያ የመጀመርያ 11 ተሰላፊዎች ታውቀዋል
በቶታል ካፍ ኮንፌድሬሽን ዋንጫ ላይ ኢትዮጵያ የሚወክለው የመከላከያ ቡድን ዛሬ ማምሻውን ናይጄሪያ ላይ ከሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፈኛ ተጫዋቹን በውሰት ሰጥቷል
በ2010 ከተስፋው ቡድኑ ወደ ዋናው የቅዱስ ጊዮርጊስ ቡድን በማደግ ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ዮሐንስ ዘገየ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ| በአንደኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ አሸንፏል
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን የመጀመሪያ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አርባምንጭ…
ያለፈውን ታሪክ ለመቀየር የሚያስፈልገውን ሁሉ እየሰራን ነው – ሥዩም ከበደ
በኮፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የመጀመርያ ጨዋታውን ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ረቡዕ የሚያደርገው መከላከያ ነገ ወደ ስፍራው ያቀናል። ክለቡ…
ሽመልስ ተገኝ እና ምንይሉ ወንድሙ ስለ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫው ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ…
መከላከያ በካፍ ኮፌዴሬሽን ዋንጫ የ2018/19 የውድድር ዓመት ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር ኢኑጉ ላይ…
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| መከላከያ ነገ ወደ ናይጄሪያ ያቀናል
በአራት ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ መሳተፍ የቻለው መከላከያ የ2018/19 ቶታል ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ …
የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 አዳማ ከተማ
ዛሬ ከተካሄዱት የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የስሑል ሽረ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ…
ሪፖርት | ሽረ እና አዳማ ያለጎል አቻ ተለያይተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዋሳ ከተማ 2-1 ወላይታ ድቻ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ወላይታ ድቻን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 2-1 ማሸነፍ ችሏል። የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞችም…

