የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት መርሃ ግብር እሁድ ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲቀጥል ቅዱስ…
ዝ ክለቦች
በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ በሜዳው የመጀመርያውን ድል አስመዘገበ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 11ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች ሀሙስ ቀጥለው ሲካሄዱ ወላይታ ድቻ በገዛ ሜዳው ያደረገውን ጨዋታ…
በፕሪሚየር ሊጉ መከላከያ እና ደደቢት ዛሬ ይጫወታሉ
በአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ምክንያት የሳምንቱ መጨረሻ ጨዋታ ወደ ሀሙስ የተላለፈባቸው መከላከያ እና ደደቢት የ11ኛ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ የ2006 የአአ ከተማ ዋንጫ ሻምፒዮን !
ለስምንተኛ ጊዜ የተካሄደው የዋና ከተማዋ ዋንጫ በቅዱስ ጊዮርጊስ አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርስን የሚያቆመው አልተገኘም
ቅዳሜ የጀመረው የ11ኛው ሳምንት መርሃ ግብር ማክሰኞም ቀጥሎ ሲውል በደቡብ ምድር በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተስተካካይ ጨዋታውን በድል ተወጣ
ቅዱስ ጊዮርጊስ በብሄራዊ ቡድን ምክንያት ወደ ሌላ ጊዜያት ላለፉት 3 የሊግ ጨዋታዎች አንዱን ዛሬ አሰላ ላይ…
ክለብ ዳሰሳ – መከላከያ
–ጦሩ ከባዱን የውድድር ዘመን በድል ይወጣል? የውድድር ዘመኑን በጥሎማለፍ ድል የከፈተው መከላከያ ከመልካም አጀማመር በኃላ እውነተኛው…
ክለብ ዳሰሳ – የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
–የሃምራዊዎቹ ጉዞ መጨረሻ የት ይሆን? በ1990ዎቹ አጋማሽ የ1ኛ ዙር ጀግና ተብሎ ይጠራ የነበረው ንግድ ባንክ የዘንድሮው…
Continue Readingክለብ ዳሰሳ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
የማይገረሰስ የሚመስለው የፈረሰኞቹ ጥንካሬ መቆራረጥ መለያው የሆነው የኢትዮጵያ ትልቁ ሊግ ከበርካታ ቀሪ ጨዋታዎች እና 2/3ኛ ከሚሆኑ…
ሙሉዓለም ጥላሁን ለመከላከያ ለመጫወት ተስማማ
በሞ ኢብራሂም ፋውንዴሽን ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በቲፒ ማዜንቤ 3-1 በተረታበት ጨዋታ ባሳየው ያልተገባ ባህርይ ከደጋፊዎችና አሰልጣኝ…

