የጦና ንቦቹ ፈረሰኞቹን 2ለ1 በመርታት ግማሽ ፍጻሜውን የተቀላቀሉ ሁለተኛ ቡድን ሆነዋል። በኢትዮጵያ ዋንጫ ሩብ ፍጻሜ ሁለተኛ…
ወላይታ ድቻ
ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ከስድስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
የጣና ሞገዶቹ በቸርነት ጉግሳ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦችን በማሸነፍ የመጀመርያውን ዙር አገባደዋል። ወላይታ ድቻዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ…
መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን ላይ የሚካሄዱ ሁለት መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ…
ሪፖርት | የቢኒያም ፍቅሩ የመጨረሻ ደቂቃ ግሩም ግብ የጦና ንቦቹ ከፈረሰኞቹ ነጥብ እንዲጋሩ አስችላለች
የሊጉ 111ኛ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ሲገናኙ…
መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉበት ድል አስመዘገቡ
የቢንያም ፍቅሬ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። ወላይታ ድቻዎች ባለፈው ሳምንት ከሆሳዕና ጋር አቻ…
መረጃዎች | 50ኛ የጨዋታ ቀን
13ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ሲያደርግ በጨዋታዎቹ ላይ ያተኮሩ መረጃዎች ቀጥለው ቀርበዋል። ወላይታ…
ሪፖርት | ነብሮቹ 8ኛ የአቻ ውጤታቸውን አስመዝግበዋል
በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ ድቻ 1-1 ተለያይተዋል። በምሽቱ መርሐግብር ሀዲያ ሆሳዕና እና ወላይታ…
መረጃዎች | 49ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 12ኛ የጨዋታ ሳምንት መርሃግብር ነገ ፍፃሜውን ሲያገኝ የማሳረጊያዎቹን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ተጠናቅረዋል።…

