ወላይታ ድቻ ስምንት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

ከሰሞኑ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም አማካኝነት ከ20 ዓመት ቡድኑ ምልመላን ሲያከናውን የነበረው ወላይታ ድቻ ስምንት ወጣቶችን ወደ…

ወላይታ ድቻ ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይቷል

ወላይታ ድቻ ከአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። ተመስገን ታምራት ከክለቡ ጋር የተለያየ ተጫዋች ነው።…

የግብ ጠባቂው ጉዳይ መፍትሔ አግኝቷል

በድሬዳዋ ከተማ የሚያቆየው ቀሪ ኮንትራት አለው በማለት ወደ ወላይታ ድቻ የሚያደርገው ዝውውር ዕንከን ገጥሞት የቆየው ጉዳይ…

ወላይታ ድቻ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል

በዝውውሩ እየተካፈለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት አንድ አዲስ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል፡፡ በረከት…

ወላይታ ድቻ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

ከሰዓታት በፊት ግብ ጠባቂ አስፈርመው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል ፡፡ ቃልኪዳን…

ወላይታ ድቻ የአምበሉን ውል አደሰ

ወላይታ ድቻዎች የአምበላቸው ደጉ ደበበን ውል አድሰዋል፡፡ እግር ኳስን በአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ከጀመረ በኋላ ረጅሙን የእግር ኳስ…

ወላይታ ድቻ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል

ከባህር ዳር ከተማ ጋር የተለያየው ግብ ጠባቂ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። በአርባምንጭ ከተማ የእግርኳስ…

ወላይታ ድቻ ሰባተኛ ፈራሚውን አግኝቷል

የመስመር አጥቂው ፍሰሀ ቶማስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ ረፋድ ላይ አዲስ ህንፃን ስድስተኛ ፈራሚ ያደረገው ወላይታ…

ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ቀጥሯል

በጊዜያዊ ሥራ አስኪያጅ ሲመራ የነበረው ወላይታ ድቻ አዲስ ሥራ አስኪያጅ ቀጥሯል፡፡ በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2013…

የአሠልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-2 ወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻን አሸናፊ ካደረገው የረፋዱ ጨዋታ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሰልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ዘላለም ሽፈራው – ወላይታ…