የ13ኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ቀርበዋል። አዳማ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ…
ወላይታ ድቻ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 0-1 ወላይታ ድቻ
👉”በከፍተኛ ቁርጠኝነት እና በተራበ ፍላጎት በመጫወታችን ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክተናል” ፀጋዬ ኪዳነማርያም 👉”ሽንፈት ያጋጥማል ግን ሽንፈቱ…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የድሬዳዋ ከተማን የ8 ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
የጦና ንቦቹ ብርትካናማዎቹን በማሸነፍ ተከታታይ ድል አስመዝግበው ደረጃቸውን አሻሽለዋል። በ11ኛ ሳምንት ፋሲል ከነማን ገጥመው ከከመመራት ተነስተው…
መረጃዎች | 44ኛ የጨዋታ ቀን
ነገ በሚደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ የዕለቱ የመክፈቻ መርሃግብር…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወሳኝ ድል በመቀዳጀት ነጥባቸውን ሁለት አሀዝ አስገብተዋል
ወላይታ ድቻ ተቀይሮ ወደ ሜዳ በገባው ዘላለም አባተ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፏል። ወላይታ ድቻ በቅዱስ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 3-0 ወላይታ ድቻ
👉”ጨዋታው በምንፈልገው መልኩ ሄዷል ፤ ማድረግ ያለብንን ነገር አድርገናል”ዘሪሁን ሸንገታ 👉”አቅማችን የፈቀደውን ነው ያደረግነው። አቅማችን ይሄ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የጦና ንቦቹን በሦስት ጎል ብልጫ አሸንፈዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ ከወላይታ ድቻ ሦስት ነጥብ እና ሦስት ጎል በመውሰድ የደረጃ ሰንጠረዡን አናት ተረክቧል። ቅዱስ ጊዮርጊሶች…
መረጃዎች | 38ኛ የጨዋታ ቀን
በአስረኛ የጨዋታ ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 አርባምንጭ ከተማ
👉”ፍልሚያው ከነበረው መንፈስ አንፃር አቻ መውጣታችን ተገቢ ነው ብዬ ነው የማስበው” ፀጋዬ ኪዳነማርያም 👉”ብናሸንፍ መልካም ነበር…

